አይል ኦፍ ማን

ከውክፔዲያ
የአይል ኦፍ ማን ሥፍራ

አይል ኦፍ ማን («የማን ደሴት») ከኢንግላንድና ከስሜን አይርላንድ መካከል የሚገኝ የዩናይትድ ኪንግደም ራስ-ገዥ ደሴት ግዛት ነው።