ግንቦት ፳፫
Appearance
ግንቦት ፳፫ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፫ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፪ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፳፯ ዓ/ም - በዛሬይቷ ፓኪስታን፣ ኬታ በሚባል ሥፍራ የተከሰተ ትልቅ የመሬት እንቅጥቅጥ የ ፵ ሺ ሰዎችን ሕይወት አጠፋ።
- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
- (እንግሊዝኛ) http:// http://en.wikipedia.org/wiki/May_31
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |