Jump to content

ጥቅምት ፲፩

ከውክፔዲያ

ጥቅምት ፲፩

ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፩ኛው እና የመፀው ፲፮ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፭ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፬ ዕለታት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፶፯ ዓ/ም - የሮማ ኦሊምፒክ የማራቶን ድል አድራጊው አበበ ቢቂላቶክዮ ውድድር የራሱን የኦሊምፒክ ክብረ ወሰን በመስበር በ2 ሰዓት 12 ደቂቃ 11.2 ሰከንድ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ድልን ተቀዳጀ። ከዚህ ድል ከሰላሳ ስድስት ቀናት በፊት ትርፍ አንጀቱን በቀዶ ሕክምና አስወግዶ ስለነበረ፣ ድሉን ለሁለተኛ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሳያገግም በአዲስ ክብረ ወሰን ማሸነፉ በማራቶን ውድድር እስካሁን ድረስ አቻ የለሽ ጀግና አድርጎ አስመስክሮለታል።

ዋቢ መጻሕፍትና ማስረጃ ምንጮች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ^ መስፍን አረጋ (ዲባቶ)ሰገላዊ አማርኛ፣ ፳፻ ዓ.ም
  2. ^ መስፍን አረጋ (ዲባቶ)]]፣ ሰገላዊ አማርኛ፣ ፳፻ ዓ.ም
  3. ^ መስፍን አረጋ (ዲባቶ)]]፣ ሰገላዊ አማርኛ፣ ፳፻ ዓ.ም
  4. ^ መስፍን አረጋ (ዲባቶ]]፣ ሰገላዊ አማርኛ፣ ፳፻ ዓ.ም


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ