Jump to content

ነሐሴ ፳፯

ከውክፔዲያ
የ02:00, 3 ኦክቶበር 2022 ዕትም (ከInternetArchiveBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ነሐሴ ፳፯

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፯ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፰ ዕለታት ይቀራሉ።

  • ፲፮፻፶፰ ዓ/ም ለሦስት ቀናት የጋየውና አስር ሺህ ሕንጻዎችን ያወደመው የሎንዶን ትልቁ እሳት ተነሳ።

፲፱፻፲፮ ዓ/ም የኬንያ ሁለተኛው ፕሬዚደንት ዳንኤል አራፕ ሞይ

፲፭፻፴፪ ዓ/ም መቶ ሰማንያ ስድስተኛው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዓፄ ልብነ ድንግል (ስመ መንግሥት፡ ወናግ ሰገድ)

፲፱፻፳፱ ዓ/ም ዘመናዊውን የኦሊምፒክ ውድድር የመሠረቱት የፈረንሳይ ዜጋ ባሮን ፒዬር ደ ኩበርታ በሰባ አራት ዓመታቸው አረፉ።

፲፱፻፷፩ ዓ/ም የቪዬትናም ፕሬዚደንት የነበሩት ሆ ቺ ሚን

፲፱፻፺፫ ዓ/ም በቀዶ ጥገና ጥበብ የመጀመሪያውን የሰው ልብ የቀየሩት የደቡብ አፍሪቃው ዶክቶር ክርስቲያን ባርናርድ አረፉ።

  1. ^ [Studien zur Kulturkunde 104, Köln 1994 p 572; http://www.nai.uu.se/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/B/ORTBUA05.pdf Archived ጁን 12, 2011 at the Wayback Machine




የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ