ከ«መጋቢት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ወር}} '''መጋቢት''' የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 9፦
በ[[ጎርጎርዮስ አቆጣጠር]] የ[[ማርች]] መጨረሻና የ[[ኤፕሪል]] መጀመርያ ነው።
በ[[ጎርጎርዮስ አቆጣጠር]] የ[[ማርች]] መጨረሻና የ[[ኤፕሪል]] መጀመርያ ነው።



==በመጋቢት ወር ነጻነታቸውን ያገኙ የ[[አፍሪቃ]] አገራት==

*[[መጋቢት ፫]] ቀን [[1960|፲፱፻፷]] ዓ/ም [[ስዋዚላንድ]] ከ[[ብሪታንያ]]

*[[መጋቢት ፫]] ቀን [[1960|፲፱፻፷]] ዓ/ም የ[[ሞሪሸስ]] ደሴቶች ከ[[ብሪታንያ]]

*[[መጋቢት ፲፩]] ቀን [[1948|፲፱፻፵፰]] ዓ/ም [[ቱኒዚያ]] ከ[[ፈረንሳይ]]

*[[መጋቢት ፲፪]] ቀን [[1982|፲፱፻፹፪]] ዓ/ም ደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ትባል የነበረችው [[ናሚቢያ]] ከአፓርታይድ [[ደቡብ አፍሪቃ]] ነጻ ወጣች

*[[መጋቢት ፳፱]] ቀን [[1948|፲፱፻፵፰]] ዓ/ም [[ሞሮኮ]] ከ[[ፈረንሳይ]]
{{ወራት}}
{{ወራት}}



እትም በ11:42, 30 ሴፕቴምበር 2010

የመጋቢት ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው።

«መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው።[1]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረምሃት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከፈርዖን ስም «ፓ-ኤን-አመንሆተፕ» (የአመንሆተፕ ወር) መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርማርች መጨረሻና የኤፕሪል መጀመርያ ነው።


በመጋቢት ወር ነጻነታቸውን ያገኙ የአፍሪቃ አገራት



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
  1. ^ The Ethiopic Calendar