ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Hintsa fisseha (ውይይት | አስተዋጽኦ) No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 21፦ | መስመር፡ 21፦ | ||
| መሪ_ማዕረግ2 = |
| መሪ_ማዕረግ2 = |
||
| መሪ_ስም2 = |
| መሪ_ስም2 = |
||
| ቦታ_ጠቅላላ = |
| ቦታ_ጠቅላላ = 50,286<ref name="csa">{{cite web|title=፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ|url=http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/nationalstatisticsabstract/2011/2011%20population.pdf|publisher=ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ|accessdate=ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.}}</ref> |
||
| ቦታ_መሬት = |
| ቦታ_መሬት = |
||
| ቦታ_ውሃ = |
| ቦታ_ውሃ = |
||
| ከፍታ = |
| ከፍታ = |
||
| ሕዝብ_ጠቅላላ = |
| ሕዝብ_ጠቅላላ = 6,201,000<ref name="csa" /> |
||
| ሕዝብ_ከተማ = |
| ሕዝብ_ከተማ = |
||
| ሕዝብ_ገጠር = |
| ሕዝብ_ገጠር = |
እትም በ12:59, 11 ጁላይ 2016
ትግራይ ክልል | |
ክልል | |
የትግራይ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | መቐለ |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 50,286[1] |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 6,201,000[1] |
ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቕሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ እንዳስላሴ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 6.2 ሚልዮን ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
ማመዛገቢያዎች
- ^ ሀ ለ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.