ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: sw:Mkoa wa Tigray
ሎሌ ማስተካከል: sh:Regija Tigraj
መስመር፡ 32፦ መስመር፡ 32፦
[[ro:Statul Tigray]]
[[ro:Statul Tigray]]
[[ru:Тыграй (регион)]]
[[ru:Тыграй (регион)]]
[[sh:Regija Tigray]]
[[sh:Regija Tigraj]]
[[sr:Регион Тиграј]]
[[sr:Регион Тиграј]]
[[sv:Tigray]]
[[sv:Tigray]]

እትም በ10:50, 3 ኦክቶበር 2010

ትግራይ ክልል

ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቀሌ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ዛላአንበሳዓቢ-ዓዲዓድዋሸራሮዓዲግራትአክሱምእንዳ-ስላሴማይጨውኮረም እና አላማጣ ናቸው። ኤርትራሱዳን፣ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 3,593,000 ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ:ፅበት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል።


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎች - ትግራይ | አፋር | አማራ | ኦሮሚያ | ሶማሌ | ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል | ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች | ጋምቤላ | ሐረሪ | አዲስ አበባ | ድሬዳዋ
ቋንቋዎች - አማርኛ | ግዕዝ | ኦሮምኛ | ትግርኛ | ጉራጊኛ | ሶማሊኛ | አፋርኛ | ሲዳምኛ | ሃዲያኛ | ከምባትኛ | ወላይትኛ | ጋሞኛ | ከፋኛ | ሃመርኛ | ስልጢኛ | ሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - አባይ | አዋሽ | ራስ-ዳሽን | ሶፍ-ዑመር | ጣና | ደንከል | ላንጋኖ | አቢያታ | ሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች