ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ka:ტიგრაის რეგიონი |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]] |
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]] |
||
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቀሌ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች [[ዛላአንበሳ]]፣ [[ዓቢ-ዓዲ]] ፣ [[ዓድዋ]]፣ [[ሸራሮ]]፣ [[ዓዲግራት]]፣ [[አክሱም]]፣ [[እንዳ-ስላሴ]]፣ [[ማይጨው]]፣ [[ኮረም]] እና [[አላማጣ]] ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ |
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቀሌ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች [[ዛላአንበሳ]]፣ [[ዓቢ-ዓዲ]] ፣ [[ዓድዋ]]፣ [[ሸራሮ]]፣ [[ዓዲግራት]]፣ [[አክሱም]]፣ [[እንዳ-ስላሴ]]፣ [[ማይጨው]]፣ [[ኮረም]] እና [[አላማጣ]] ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 4,314,456 ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። [[እምባ ኣላጀ:ፅበት]] በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል። |
||
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}} |
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}} |
እትም በ03:02, 24 ኤፕሪል 2011
ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቀሌ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ዛላአንበሳ፣ ዓቢ-ዓዲ ፣ ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ዓዲግራት፣ አክሱም፣ እንዳ-ስላሴ፣ ማይጨው፣ ኮረም እና አላማጣ ናቸው። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 4,314,456 ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ:ፅበት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |