ከ«ቦትስዋና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 18፦ | መስመር፡ 18፦ | ||
ሰዓት_ክልል = +2| |
ሰዓት_ክልል = +2| |
||
የስልክ_መግቢያ = +267}} |
የስልክ_መግቢያ = +267}} |
||
'''ቦትስዋና''' ወይም በይፋ '''የቦትስዋና ሪፐብሊክ''' ([[ሰጿና]]፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል። |
|||
ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በ[[ካለሃሪ]] በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከ[[ደቡብ አፍሪካ]]፣ በምዕራብና ሰሜን ከ[[ናሚቢያ]] እና በሰሜን ምሥራቅ ከ[[ዚምባብዌ]] ጋር ትዋሰናለች። ከ[[ዛምቢያ]]ም ጋር በደንብ ያልተወሰነ ቢበዛ በመቶ ሜትር የሚቆጠር ወሰን አላት።<ref> |
|||
{{Cite book |
|||
|url= http://www.afdb.org/fileadmin/uploads/afdb/Documents/Project-and-Operations/Multinational%20(Zambia-Bostwana)%20-%20AR%20-%20Kazungula%20Bridge%20Project.pdf |
|||
|title= Kazungula Bridge Project |
|||
|last= Darwa |
|||
|first= P. Opoku |
|||
|publisher= African Development Fund |
|||
|year= 2011 |
|||
|page= Appendix IV |
|||
|accessdate=2012-05-04}} {{en}}</ref> |
|||
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} |
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} |
እትም በ20:34, 27 ሜይ 2013
Republic of Botswana |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ጋበሮኔ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ (መደበኛ)፥ ሰጿና | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት |
ኢየን ካማ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
600,370 (44ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ፑላ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +267 |
ቦትስዋና ወይም በይፋ የቦትስዋና ሪፐብሊክ (ሰጿና፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።
ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በካለሃሪ በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከደቡብ አፍሪካ፣ በምዕራብና ሰሜን ከናሚቢያ እና በሰሜን ምሥራቅ ከዚምባብዌ ጋር ትዋሰናለች። ከዛምቢያም ጋር በደንብ ያልተወሰነ ቢበዛ በመቶ ሜትር የሚቆጠር ወሰን አላት።[1]
|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA
- ^ Darwa, P. Opoku (2011). Kazungula Bridge Project. African Development Fund. p. Appendix IV. http://www.afdb.org/fileadmin/uploads/afdb/Documents/Project-and-Operations/Multinational%20(Zambia-Bostwana)%20-%20AR%20-%20Kazungula%20Bridge%20Project.pdf በ2012-05-04 የተቃኘ. (እንግሊዝኛ)