Jump to content

ሰርቢያ

ከውክፔዲያ
የ11:23, 5 ጃንዩዌሪ 2024 ዕትም (ከIllegitimate Barrister (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

Република Србија
Republika Srbija
የሰርቢያ ሬፑብሊክ

የሰርቢያ ሰንደቅ ዓላማ የሰርቢያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Боже правде / Bože pravde

የሰርቢያመገኛ
የሰርቢያመገኛ
ዋና ከተማ በልግራድ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ሰርብኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
አሌክሳንዳር ቩቺች
አና ብርናቢች
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
88,361 (111ኛ)
0.13
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
7,058,322 (104ኛ)
ገንዘብ ዲናር
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +381
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .rs
.срб


ሰርቢያ (ሰርብኛ: Србија / Srbija)፣ በይፋ የሰርቢያ ሬፑብሊክ (ሰርብኛ፦ Република Србија / Republika Srbija) በደቡብ-ምሥራቅ አውሮጳ የሚገኝ አገር ነው።

ቀይ፦ ኮሶቮን ያማይቀበሉት አገሮች፤ አረንጓዴ፦ የሚቀበሉት አገሮች

2000 ዓ.ም. ኮሶቮ የሚባል ክፍላገር ነጻነቱን አዋጀ። ይህ አድራጎት በብዙ አገሮች ቢቀበልም በሌሎች አገሮች ግን አልተቀበለም። በተለይ ሰርቢያና ሩሲያ አልተቀበሉም።