ከ«ኤርትራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
fix typo
robot Adding: stq:Eritrea
መስመር፡ 145፦ መስመር፡ 145፦
[[sq:Eritrea]]
[[sq:Eritrea]]
[[sr:Еритреја]]
[[sr:Еритреја]]
[[stq:Eritrea]]
[[sv:Eritrea]]
[[sv:Eritrea]]
[[sw:Eritrea]]
[[sw:Eritrea]]

እትም በ23:35, 28 ጁላይ 2008

ሃግሬ ኤርትራ
አገረ ኤርትራ / State of Eritrea

የኤርትራ ሰንደቅ ዓላማ የኤርትራ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የኤርትራመገኛ
የኤርትራመገኛ
ዋና ከተማ አስመራ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ትግርኛአረብኛእንግሊዝኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
 
እሳያስ አፈወርቂ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
121,320 (97ኛ)
ገንዘብ ናቅፋ
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ +291


አቀማመጥ

ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አገሮች አንዷ ስትሆን: በስሜን-ምዕራብ ከሱዳን፣ በሰሜን-ምስራቅ ከቀይ ባህር፣ በደቡብ ከኢትዮጵያ፣ በደቡብ-ምስራቅ ጅቡቲ ጋር ድንበር ትካለላለች።

ታሪክ

ኤርትራ የጥንቷ እቢሲኒያ ወይም ኢትዮጵያ የምትባለው ኣገር ኣካል የነበረች የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ያላት ነች። ከነዚህም መካከል ኣዱሊስ በመባል የታወቀው ጠረፍ የታወቀ ነበር።

ይህ አግር ከ1890-1942 እ.ኤ.አ. በጣልያን፣ 1942-1952 እ.ኤ.አ. በእንግሊዝ፣ ከዚያም እስከ 1991 እ.ኤ.አ. በኢትዮጵያ ትገዛ ስር ነበር። አንድ ቀንም ወደ ኢትዮጵያ ትመለሳለች። ከ 1991 አ.ም. ጀምሮ በራሱ መተዳደር ጀመረ ፡ ነገር ገን የሀዝብ ምርጫ ስላስፈለው ብ1993 አ.ም.ረፈረንድም ተደርጎ በ99.8% የህዝብ ምችጫ ነፃነቱን ለመቀዳጀት ቻለ። የራሱንም ገንዘብ በ1997 አ.ም. አተሞ ለገበያ አቀረበ። ይህንንም በመቃወም የወያኜ መንግስት ክ1998 - 2000 ወረራ አካሂዶበት ነበር፡ ነገር ግን ወረራው ከስፈ፡ በዙ ሰውም አለቀ። የአለም መንግስታትም ችግሩ በሰላም እንዲፈታ ካል አቅረቡ፣ ሁለቱም ሁገሮች ይግባኝ በማይጠየቅበት የስላም መፍትሄ ተስማሙ። ነገር ግን ትሀ ወያነ ቡደን በመቸነፉ ተበሳጭቶ አሳፌሬኜ በማለት ሰላሙ እንዳይፈጸም አድረጎአል።

ክጥንት ኤርትራውያን ኣብዛጣዎቹ የግዕዝ ቋንቋ አና ፊደል ተጠቃሚዎች ነበሩ። የትግርኛ ፊደልና ቋንቋ እንድ ዓማርኛ ከግዕዝ የተገኘ ነው።


ኤኮኖሚ

ታዋቂ ኤርትራውያን


መለጠፊያ:Link FA