አምበር
ከውክፔዲያ
አምበር ወይም አምበር ቂርቆስ ከአዲስ አበባ 280 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ በአማራ ክልል፣ በምስራቅ ጎጃም ዞን የምትገኝ አነስተኛ ከተማ ናት። አምበር በ1956 ዓ.ም. የአነደድ ወረዳ ዋና ከተማም ነበረች።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |
|
||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
