Jump to content

መለጠፊያ:ሙከራ3

ከውክፔዲያ
መግቢያ ሐተታ                       
መግቢያ ሐተታ                       

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,436ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት ለመግባት «መግቢያ» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ከላይ መልመጃ የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። ለጊዜው ጥያቄ ካለወት እኒህን ነባር አባላት ፈቃደእልፍዓለምቡልጌውአንዋርንና Hጌትነትን ይጠይቁ። ሆኖም ማኅበረሠቡ የተዘጋ አይመስላችሁ፤ ምንጊዜም አዳዲስ ቋሚ አቅራቢዎች ለመጨምር እየፈለግን ነው። ከዚህም ጭምር ማንም ቋሚ አቅራቢዎች ከጥቂት ልምምድ በኋላ ለመጋቢነት ሊታጩ በቀላሉ ይቻላል!


ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    

ሐምሌ ፫

  • ፲፱፻፸ ዓ/ም - በሞሪታንያ በተካሄደ መፈንቅለ መንግሥት ፕሬዚዳንቱ ሞክታር ኡልድ ዳዳ ከሥልጣን ወረዱ።
  • ፲፱፻፺፪ ዓ/ም - በደቡባዊ ናይጄሪያ ውስጥ ከሚያንጠባጥብ የነዳጅ ቧንቧ ነዳጅ ሲቀዱ በፍንዳታ ሁለት መቶ ሃምሣ የመንደር ነዋሪዎች ሕይወታቸውን መስዋዕት አድርገዋል።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።

መጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች

10 ጁላይ 2025

8 ጁላይ 2025

7 ጁላይ 2025

6 ጁላይ 2025

የመደቦች ዝርዝር                  
የመደቦች ዝርዝር                  
የዕለቱ ፅሑፍ
የዕለቱ ፅሑፍ

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.


የሥራ እህቶች
የሥራ እህቶች


ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

[[|]]