የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር ከሥነ ቅርስ ቅጂዎች የታወቀ በሱመርኛ የተጻፈ የሱመር ነገሥታትና አለቆች መዝገብ ነው።
- የልዩ ልዩ ቅጂዎች መረጃ በ / ይለያል
- (...)* - ይህ በሁሉ ቅጂዎች አይገኝም።
በዝርዝሩ መጀመርያ ከማየ አይኅ አስቀድሞ የነገሡትን አፈ ታሪካዊ ነገሥታት ይዘረዝራሉ። የዘመናቸው ልክ በ«ሣር» (3600) እና «ነር» (600) ቁጥር ይሠጣል።
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
- «ንጉሥነቱ ከሰማይ ከወረደ በኋላ፣ ንጉሥነቱ በኤሪዱ ነበር። በኤሪዱ፣ አሉሊም ንጉሥ ሆነ፤ ለ28,800 ዓመታት ነገሠ።»
|
| አሉሊም | | ፰ ሣር (28,800 ዓመታት) | አፈ ታሪክ | |
| አላልጛር | | ፲ ሣር (36,000 ዓመታት) | | |
- «ከዚያ ኤሪዱ ወደቀና ንጉሥነቱ ወደ ባድ-ቲቢራ ተወሰደ።»
|
| ኤን-መን-ሉ-አና | | ፲፪ ሣር (43,200 ዓመታት) | | |
| ኤን-መን-ጋል-አና | | ፰ ሣር (28,800 ዓመታት) | | |
| ዱሙዚድ፣ እረኛው | «እረኛው» | ፲ ሣር (36,000 ዓመታት) | | |
- «ከዚያ ባድ-ቲቢራ ወደቀና ንጉሥነቱ ወደ ላራግ ተወሰደ።»
|
| ኤን-ሲፓድ-ዚድ-አና | | ፰ ሣር (28,800 ዓመታት) | | |
- «ከዚያ ላራግ ወደቀና ንጉሥነቱ ወደ ሲፓር ተወሰደ።»
|
| ኤን-መን-ዱር-አና | | ፭ ሣር እና ፭ ነር (21,000 ዓመታት) | | |
- «ከዚያ ሲፓር ወደቀና ንጉሥነቱ ወደ ሹሩፓክ ተወሰደ።»
|
| ኡባራ-ቱቱ | | ፭ ሣርና ፩ ነር (18,600 ዓመታት) | | |
- «ከዚያ ማየ አይኅ ጎረፈ።»[1]
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
- «ማየ አይኅ ከጎረፈ በኋላ፣ ንጉሥነቱም ከሰማይ ከወረደ በኋላ፣ ንጉሥነቱ በኪሽ ነበረ።»
|
| ጙሹር | | 1200 ዓመታት | 2454 ዓክልበ. ግ. | |
| ኩላሢና-በል | | 960 / 900 ዓመታት | | ይህ ስም በአካድኛ «ሁላቸው ባል» (ሆኑ) ይመስላል። |
| ናጚሽሊሽማ | | 670 ዓመታት | | |
| ኤንታራሃና | | 420 ዓመታት | | |
| ባቡም | | 300 ዓመታት | | |
| ፑአኑም | | 840 / 240 ዓመታት | | |
| ካሊቡም | | 960 / 900 ዓመታት | | «ውሻ» (ከልብ) በአካድኛ |
| ካሉሙም | | 840 / 900 ዓመታት | | |
| ዙቃቂፕ | | 900 / 600 ዓመታት | | «ጊንጥ» በአካድኛ |
| አታብ / አባ | | 600 ዓመታት | | በሐማዚ የዘመተ ኡቱግ ወይም ኡሁብ ይዘገባል። |
| ማሽዳ | «የአታብ ልጅ» | 840 / 720 ዓመታት | | |
| አርዊዩም | «የማሽዳ ልጅ» | 720 ዓመታት | | |
| ኤታና | «እረኛው፣ ወደ ሰማይ ዓርጎ ውጭ አገሮቹን ሁሉ ያዋኸደው» | 1500 / 635 ዓመታት | | ኤታናና ልጁ ባሊኽ ከሌላ ትውፊት ይጠቀሳሉ። |
| ባሊኽ | «የኤታና ልጅ» | 400 / 410 ዓመታት | | |
| ኤንመኑና | | 660 / 621 ዓመታት | | |
| መለም-ኪሽ | «የኤንመኑና ልጅ»" | 900 ዓመታት | | |
| ባርሳል-ኑና | («የኤንመኑና ልጅ») | 1200 ዓመታት | | |
| ዛሙግ | «የባርሳልኑና ልጅ» | 140 ዓመታት | | |
| ትዝቃር | «የዛሙግ ልጅ» | 305 ዓመታት | | |
| እልኩ | | 900 ዓመታት | | |
| እልታሳዱም | | 1200 ዓመታት | | |
| ኤንመባራገሲ | «ኤላም ምድርን ያሸነፈው።» | 900 ዓመታት | 2384-2383 ዓክልበ. ግ. | ከሥነ ቅርስ መጀመርያው የተረጋገጠ |
| አጋ | «የኤንመባራገሲ ልጅ» | 625 ዓመታት | 2383-2375 ዓክልበ. ግ. | በኡሩክ ንጉሥ ጊልጋመሽ ዘመን ተሸነፈ (የጊልጋመሽ ትውፊት ዘንድ Archived ኦክቶበር 9, 2016 at the Wayback Machine) |
- «ከዚያ ኪሽ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኤ-አና ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| መስኪያጝካሸር የኤ-አና ንጉሥ | «የኡቱ ልጅ» | 324 / 325 ዓመታት | አፈታሪክ | |
- «መስኪያጝካሸር ወደ ባሕር ገብቶ አልታየም።»
|
| ኤንመርካር | «የመስኪያጝካሸር ልጅ፣ ኡሩክን የሠራው የኡሩክ ንጉሥ» | 420 / 900 ዓመታት | 2432-2406 ዓክልበ. | |
| ሉጋልባንዳ | « እረኛው» | 1200 ዓመታት | 2406-2400 ዓክልበ. | |
| ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ | «ከተማው ኩአራ የሆነው አሣ አትማጅ» («ኤንመባራገሲን በገዛ እጁ ማረከው።»)* | 100 / 110 ዓመታት | 2400-2382 ዓክልበ. | |
| ጊልጋመሽ | «አባቱ ከይሢ የሆነ፣ የኩላባ ጌታ» | 126 ዓመታት | 2382-2350 ዓክልበ. | |
| ኡር-ኑንጋል | «የጊልጋመሽ ልጅ» | 30 ዓመታት | 2350-2345 ዓክልበ. | ከኡር-ኑንጋል ቀጥሎ ያሉት የኡሩክ ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
| ኡዱል-ካላማ | «የኡር-ኑንጋል ልጅ» | 15 ዓመታት | | |
| ላባዕሹም | | 9 ዓመታት | | |
| ኤን-ኑን-ታራህ-አና | | 8 ዓመታት | | |
| መሽ-ሔ | «ጠይብ» | 36 ዓመታት | | |
| መለም-አና / ቲል-ኩግ | | 6 / 900 ዓመታት | | |
| ሉጋል-ኪቱን | | 36 / 420 ዓመታት | | |
- «ከዚያ ኡኑግ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ዑር ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| መስ-አኔ-ፓዳ | | 80 ዓመታት | 2345-2314 ዓክልበ. | |
| መስኪአጝ-ኑና | «የመስ-አኔ-ፓዳ ልጅ» | 36 / 30 ዓመታት | 2314-2310 ዓክልበ. | ከመስኪአጝ-ኑና ቀጥሎ ያሉት የኡር ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
| ኤሉሉ | | 25 ዓመታት | | |
| ባሉሉ | | 36 ዓመታት | | |
- «ከዚያ ኡር ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አዋን ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ሦስት የአዋን ነገሥታት | | 356 ዓመታት | 2310-2274 ዓክልበ. | |
- «ከዚያ አዋን ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኪሽ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ሱሱዳ | «የሱፍ ጠራጊ» | 201 ዓመታት | | |
| ዳዳሲግ | | 81 ዓመታት | | |
| ማማጋል | «መርከበኛው» | 360 / 420 ዓመታት | | |
| ካልቡም | «የማማጋል ልጅ» | 195 / 132 ዓመታት | 2274-2243 ዓክልበ | ከካልቡም በቀር ያሉት የኪሽ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
| ቱጌ | | 360 ዓመታት | | |
| መን-ኑና | «የቱጌ ልጅ» | 180 ዓመታት | | |
| (ኤንቢ-እሽታር)? | | 290 ዓመታት | ?-2215 ዓክልበ. | በዝርዝሩ ተደምስሶ ስሙ የታወቀው ከኤንሻኩሻና ጽላት ነው። |
| ሉጋልጙ | | 360 / 420 ዓመታት | | |
- «ከዚያ ኪሽ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ሐማዚ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ሃዳኒሽ | | 360 ዓመታት | 2243-2215 ዓክልበ. | |
- «ከዚያ ሐማዚ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡሩክ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ኤንሻኩሻና | | 60 ዓመታት | 2215-2195 ዓክልበ. | ከርሱ ቀጥሎ፣ የላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም ላዕላይነቱን ለ፩ ዓመት ያሕል እንደ ያዘ ይመስላል። |
| ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ | | 120 ዓመታት | 2194-2187 ዓክልበ. | |
| አርጋንዴአ | | 7 ዓመታት | | የኡሩክ ገዥ ቢሆን የኒፑር ላይኛነት እንደ ያዘ አይመስልም። |
- «ከዚያ ኡኑግ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡር ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ናኒ | | 120 / 54 ዓመታት | 2187-2182 ዓክልበ. | |
| መስኪአጝ-ናና | «የናኒ ልጅ» | 48 ዓመታት | 2182-2152 ዓክልበ. | |
| (?) | | 2 ዓመታት | | |
- «ከዚያ ኡር ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አዳብ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ሉጋል-አኔ-ሙንዱ | | 90 ዓመታት | 2152-2107 ዓክልበ. | |
- «ከዚያ አዳብ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ማሪ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| አንቡ | | 30 / 90 ዓመታት | | |
| አንባ | «የአንቡ ልጅ» | 17 / 7 ዓመታት | | |
| ባዚ | «የቆዳ ሠሪ» | 30 ዓመታት | | |
| ዚዚ | «የሱፍ ሰሪ.. | 20 ዓመታት | | |
| ሊመር | «ካህኑ» | 30 ዓመታት | | |
| ሻሩሚተር | | 9 / 7 ዓመታት | 2107-2100 ዓክልበ. | ከርሱ በፊት ያሉት የማሪ ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
- «ከዚያ ማሪ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አክሻክ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ኡንዚ | | 30 ዓመታት | | |
| ኡንዳሉሉ | | 6 / 12 ዓመታት | | |
| ኡሩር | | 6 ዓመታት | | |
| ፑዙር-ኒራሕ | | 20 ዓመታት | 2100-2097 ዓክልበ. | ከፑዙር-ኒራሕ በቀር ያሉት የአክሻክ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
| ኢሹ-ኢል | | 24 ዓመታት | | |
| ሹ-ሲን | «የኢሹ-ኢል ልጅ» | 7 / 24 ዓመታት | | |
- «ከዚያ አክሻክ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኪሽ ተወሰደ።»
|
| ንግሥት | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ኩግ-ባው | «የኪሽ መሠረቶችን ያጸናችው ሴት ባለ-ቡናቤት» | 100 ዓመታት | 2097-2091 ዓክልበ. | በአንዳንድ ቅጂ የእርሷ ዘመን ከማሪ ቀጥሎና ከአክሻክ በፊት ይታያል፤ ስለዚህ «፫ኛው» ከ«፬ኛው» የኪሽ ሥርወ መንግሥት ይለያል። |
- (አንዳንድ ቅጂ፦) «ከዚያ ኪሽ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አክሻክ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ፑዙር-ሲን | «የኩግባው ልጅ» | 25 ዓመታት | | ከሌላ ምንጭ አይታወቅም |
| ኡር-ዛባባ | «የፑዙር-ሲን ልጅ» | 400 / 6 / 4 ዓመታት | 2091-2085 ዓክልበ. | ከኡር-ዛባባ በቀር ያሉት የኪሽ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
| ዚሙዳር / ዚጙያከ | | 30 ዓመታት | | |
| ኡሲ-ዋታር | «የዚሙዳር ልጅ» | 7 / 6 ዓመታት | | |
| ኤሽታር-ሙቲ | | 11 / 17 ዓመታት | | |
| እሽመ-ሻማሽ | | 11 ዓመታት | | |
| (ሹ-ኢሊሹ)* | | (15 ዓመታት)* | | |
| ናኒያ / ዚሙዳር | «የዕንቁ ሠሪ» | 7 / 3 ዓመታት | | |
- «ከዚያ ኪሽ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡሩክ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ሉጋል-ዛገሲ | | 25 / 34 ዓመታት | 2085-2077 ዓክልበ. | በፊት የኡማ ንጉሥ ነበረ። |
- «ከዚያ ኡሩክ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አካድ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ታላቁ ሳርጎን | «አባቱ የአጸድ ጠባቂ የሆነ፣ የኡር-ዛባባ ዋንጫ ተሸካሚ የሆነ፣ አካድን የሠራው የአካድ ንጉሥ» | 56 / 55 / 54 ዓመታት | 2077-2064 ዓክልበ. | |
| ሪሙሽ | «የሳርጎን ልጅ» | 9 / 7 / 15 ዓመታት | 2064-2056 ዓክልበ. | |
| ማኒሽቱሹ | «የሪሙስ ትልቅ ወንድም፣ የሳርጎን ልጅ» | 15 / 7 ዓመታት | 2056-2049 ዓክልበ. | |
| ናራም-ሲን | «የማኒሽቱሹ ልጅ» | 56 ዓመታት | 2049-2030 ዓክልበ. | |
| ሻርካሊሻሪ | «የናራም-ሲን ልጅ» | 25 / 24 ዓመታት | 2030-2013 ዓክልበ. | |
- «ከዚያስ ማን ንጉሥ ነበረ? ማን ንጉሥ አልነበረም!»
|
|
|
«አራታቸውም ለ፫ ዓመታት ብቻ ነገሡ።» | | 2013-2010 ዓክልበ. | |
| ዱዱ | | 21 ዓመታት | 2010–2001 ዓክልበ. | ከአካድ አካባቢ ውጭ አልገዙም፤ ጉታውያን ሱመርን ወረሩ። |
| ሹዱሩል | «የዱዱ ልጅ» | 15 / 18 ዓመታት | 2001-1986 ዓክልበ. | |
- «ከዚያ አካድ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡሩክ ተወሰደ።»
|
እነዚህ ነገሥታት ምናልባት በአካድ መንግሥት ዘመን ገዙ እንጂ የኒፑር ላዕላይነት እንደ ያዙ አይመስልም።
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ኡር-ኒንጊን | | 7 / 3 / 15 / 30 ዓመታት | | |
| ኡር-ጊጊር | «የኡእ-ኒንጊን ልጅ» | 6 / 7 / 15 ዓመታት | | |
| ኩዳ | | 6 ዓመታት | | |
| ፑዙር-ኢሊ | | 5 / 20 ዓመታት | | |
| ኡር-ኡቱ / ሉጋል-መለም | ('«የኡር-ጊጊር ልጅ»')* | 25 / 7 ዓመታት | | |
- «ኡኑግ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ጉቲዩም ሥራዊት ተወሰደ።»
|
የአካድ መንግሥት እየደከመ ጉታውያን መስጴጦምያን ወርረው ከ2010 እስከ 1985 ዓክልበ. ድረስ የሱመር አለቆች ነበሩ።
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
- '«በጉቲዩም ሥራዊት፣ በመጀመርያ ማንም ንጉሥ ዝነኛ አልነበረም፤ የራሳቸውን ነገሥታት ሆነው ለ፫ (አንድ ቅጂ፦ ለ፭) ዓመታት እንዲህ ገዙ።»
|
| ኢንኪሹሽ | | 6 / 7 ዓመታት | | |
| ዛርላጋብ | | 6 ዓመታት | 2020 ዓክልበ. ግ. | |
| ሹልመ / ያርላጋሽ | | 6 ዓመታት | | |
| ኤሉሉመሽ / ሲሉሉመሽ / ሲሉሉ | | 6 / 7 ዓመታት | | ላይ የተጠቀሰው ኢሉሉ ሊሆን ይችላል |
| ኢኒማባከሽ / ዱጋ | | 5 / 6 ዓመታት | | |
| ኢገሻውሽ / ኢሉ-አን | | 6 / 3 ዓመታት | | |
| ያርላጋብ | | 15 / 5 ዓመታት | | |
| ኢባቴ | | 3 ዓመታት | | |
| ያርላ / ያርላንጋብ | | 3 ዓመታት | | |
| ኩሩም | | 1 / 3 ዓመት | | |
| አፒልኪን | | 3 ዓመታት | | |
| ላ-ኤራቡም | | 2 ዓመታት | | የዱላ ቅርስ |
| ኢራሩም | | 2 ዓመታት | | |
| ኢብራኑም | | 1 ዓመት | | |
| ሃብሉም | | 2 ዓመታት | | |
| ፑዙር-ሲን | «የሃብሉም ልጅ» | 7 ዓመታት | | |
| ያርላጋንዳ | | 7 ዓመታት | | የመሠረት ቅርስ በኡማ |
| (ሲ-ኡም?) | | 7 ዓመታት | | የመሠረት ቅርስ በኡማ |
| ቲሪጋን | | 40 ቀን | | በኡሩክ ንጉሥ ኡቱ-ኸጛል ተባረረ። |
- «ለ ፳፭ (ወይም ፻፳፬ በሌላ ቅጂ) አመታት ገዙ፤ ከዚያ የጉቲዩም ሥራዊት ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡሩክ ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ኡቱ-ኸጛል | | 427 / 26 / 7 ዓመታት | 1985-1984 ዓክልበ. | |
- «ከዚያ ኡኑግ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡር ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| ኡር-ናሙ | | 18 ዓመታት | 1984-1966 ዓክልበ. | የኡር-ናሙ ሕግጋት |
| ሹልጊ | «የኡር-ናሙ ልጅ» | 46 / 48 / 58 ዓመታት | 1966-1918 ዓክልበ. | |
| አማር-ሲን | «የሹልጊ ልጅ» | 9 / 25 ዓመታት | 1918-1909 ዓክልበ. | |
| ሹ-ሲን | «የአማር-ሲን ልጅ» | 9 / 7 / 16 / 20 ዓመታት | 1909-1901 ዓክልበ. | |
| ኢቢ-ሲን | «የሹ-ሲን ልጅ» | 15 / 23 / 24 / 25 ዓመታት | 1901-1879 ዓክልበ. | |
- «ከዚያ ኡር ተሸነፈ። የሱመር መሠረት እራሱ ተነቀለ። (ኪንዳቱና ኤላማውያን ዑርን ለ፩ ዓመት ያዙ ማለት ነው።) ንጉሥነቱ ወደ ኢሲን ተወሰደ።»
|
| ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
| እሽቢ-ኤራ | | 33 / 32 ዓመታት | 1878-1872 ዓክልበ. | ኤላማውያንን ከሱመር አባረራቸው። |
| ሹ-ኢሊሹ | «የእሽቢ-ኤራ ልጅ» | 20 / 10 / 15 ዓመታት | 1872-1862 ዓክልበ. | |
| ኢዲን-ዳጋን | «የሹ-ኢሊሹ ልጅ» | 21 / 25 ዓመታት | 1862-1850 ዓክልበ. | |
| እሽመ-ዳጋን | «የኢዲን-ዳጋን ልጅ» | 20 / 18 ዓመታት | 1850-1833 ዓክልበ. | |
| ሊፒት-እሽታር | «ዬሽመ-ዳጋን ልጅ» | 11 ዓመታት | 1833-1823 ዓክልበ. | የሊፒት-እሽታር ሕግጋት |
| ኡር-ኒኑርታ | («የእሽኩር ልጅ፤ የሙላት እድሜ፣ መልካም ዘመንና ጣፋች ኑሮ ያገኝ።»)* | 28 ዓመታት | 1823-1806 ዓክልበ. | ዙፋኑን ያዘ። |
| ቡር-ሲን | «የኡር-ኒኑርታ ልጅ» | 21 ዓመታት | 1806-1785 ዓክልበ. | |
| ሊፒት-ኤንሊል | «የቡር-ሲን ልጅ» | 5 ዓመታት | 1785-1780 ዓክልበ. | |
| ኤራ-ኢሚቲ | | 8 / 7 ዓመታት | 1780-1772 ዓክልበ. | . |
| ኤንሊል-ባኒ | | 24 ዓመታት | 1772-1749 ዓክልበ. | የኤራ-ኢሚቲ አጸድ ጠባቂ ሲሆን እንደ ምትኩ ተሾሞ ኤራ-ኢሚቲ በአረፈ ጊዜ ዘውዱን ጠበቀው። |
| ዛምቢያ | | 3 ዓመታት | 1749-1747 ዓክልበ. | |
| ኢተር-ፒሻ | | 4 ዓመታት | 1749-1744 ዓክልበ. | |
| ኡርዱኩጋ | | 4 ዓመታት | 1744-1741 ዓክልበ. | |
| ሲን-ማጊር | | 11 ዓመታት | 1741-1731 ዓክልበ. | |
| (ዳሚቅ-ኢሊሹ)* | («የሲን-ማጊር ልጅ»)* | (23 ዓመታት)* | 1731-1709 ዓክልበ. | |
- ↑ http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/section2/tr211.htm