Jump to content

አባል:Hgetnet/ሙከራ1

ከውክፔዲያ

መግቢያ ሐተታ

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,517ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት ለመግባት ዕላይ በስተቀኝ «መግቢያ» የሚለውን ተጭነው ይችላሉ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው ፤ ከላይ «መልመጃ» የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። አንባቢያን ባላቸው ማናቸውም አይነት ዕውቀት ሁሉ ቢሳተፉ ለመዝገበ እውቀቱ ማደግ አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ይጻፉ! ይሳተፉ!

የዕለቱ ምርጥ ምስል
የዕለቱ ምርጥ ምስል
[[|]]
የመደቦች ዝርዝር
የመደቦች ዝርዝር
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ይህን ያውቁ ኖሯል?

  • ሰው ልጅ ፀጉር ዘለላ ሳይበጠስ እስከ 3 ኪሎግራም ማንጠልጠል ይችላል።
  • ሴቶች ከወንዶች ሁልት እጥፍ ጊዜ ዓይናቸው ተከፍቶ ይከደናል።
  • የሰው ልጅ ሳይንገዳገድ ለመቆም 300 ጡንቻወችን አንድ ላይ ማሰራት አለበት።
  • በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቲያትር ቤት የሃገር ፍቅር ቴአትር ሲሆን የተመሰረተው በ1927 የሃገር ፍቅር ማህበር በሚል ስም ነበር።
  • ለመጀመሪያ ጊዜ በምንሊክ መልክ ታትመው የወጡት ገንዘቦች ስራ ላይ የዋሉት በ1886 ዓ/ም ነበር።
[[|]]
አዲስ ፮ መጣጥፎችዝርዝር
አዲስ ፮ መጣጥፎችዝርዝር
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] fe0000>ቀይር]

14 ጃንዩዌሪ 2026

  • 18:3318:33, 14 ጃንዩዌሪ 2026 ክመልኒትስኪ አመፅ (ታሪክ | አርም) [1,169 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የጦርነት መረጃ | ጦርነት_ስም = ክመልኒትስኪ አመፅ | ክፍል = | ስዕል = Pic I V Ivasiuk Mykola Bohdan Khmelnytskys Entry to Kyiv.jpg | የስዕል_መግለጫ = ቦህዳን ክመልኒትስኪ በኪዬቭ | ቀን = ጥር 25 ቀን 1648 - ነሐሴ 6 ቀን 1657 እ.ኤ.አ | ቦታ = አውሮፓ | ውጤት = የዩክሬናውያን ድል | ወገን1 = [[የፖላንድ-ሊቱዌኒያ ኮመንዌልዝ]...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 16:0216:02, 14 ጃንዩዌሪ 2026 1768-1774 የሩስያ-ቱርክ ጦርነት (ታሪክ | አርም) [1,272 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የጦርነት መረጃ | ጦርነት_ስም = 1768-1774 የሩስያ-ቱርክ ጦርነት | ክፍል = | ስዕል = Torelli2.jpg | የስዕል_መግለጫ = | ቀን = | ቦታ = ዩክሬን ፣ ጥቁር ባህር ፣ ምስራቅ አውሮፓ | ውጤት = የጥቁር ባህር ሰሜናዊ የባህር ዳርቻዎችን በሩሲያ ግዛት ድል ማድረግ ፣ በዩክሬን ኮሳክ ሰፈሮች ክልል ላይ በዩክ...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 14:2814:28, 14 ጃንዩዌሪ 2026 ክራይሚያ ኻናት (ታሪክ | አርም) [3,369 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ክራይሚያ ኻናት |ሙሉ_ስም = Улуг Орда ве Дешт-и Кипчак/Uluğ Orda ve Deşt-i Qıpçaq/اولوغ اوردا و دشت قپچاق) |ባንዲራ_ሥዕል = Flag of the Crimean Khanate (15th century).svg |ማኅተም_ሥዕል = COA of the Crimean Khanate.svg |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Мала татарія, Україна - держава коз...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 13:1613:16, 14 ጃንዩዌሪ 2026 ታላቁ ዶን ጦር (ታሪክ | አርም) [4,626 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ዛፖሮዝሂያን ሲች |ሙሉ_ስም = Всевеликое Войско Донское |ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Don Cossacks.svg |ማኅተም_ሥዕል = ВВД.png |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Места проживания казаков.jpg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = አካባቢ: በዋናነት ደቡብ ምዕራብ ሩሲያ |ዋና ከተማ = የኖቮቸርካስክ ከተ...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ

13 ጃንዩዌሪ 2026

  • 13:4313:43, 13 ጃንዩዌሪ 2026 ዛፖሮዝሂያን ሲች (ታሪክ | አርም) [11,581 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ዛፖሮዝሂያን ሲች |ሙሉ_ስም = Запорізька Січ/Військо Запорізьке |ባንዲራ_ሥዕል = Корогва Нової Січі 1734.jpg |ማኅተም_ሥዕል = Zapherb.jpg |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = 007 Ukrainian Cossack Hetmanate and Russian Empire 1751.jpg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = ሲች |የመሪዎች...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ

12 ጃንዩዌሪ 2026

  • 10:1710:17, 12 ጃንዩዌሪ 2026 ዶንባስ (ታሪክ | አርም) [2,569 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ዶንባስ''' (በዩክሬንኛ '''Донбас''', በእንግሊዝኛ '''Donbass''') ይህ ከ "ዩክሬን" በስተምስራቅ የሚገኝ ትልቅ ጂኦግራፊያዊ ክልል ሲሆን በአስተዳደራዊ የዶኔትስክ እና የሉሃንስክ ክልሎችን ይሸፍናል <ref>{{Cite web|title=Східний Донбас|url=http://haidamaka.org.ua/page_sxdondon.html|website=haidamaka.org.ua|accessdate=2023-05-25}}</ref...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
[[|]]
ታሪክ በዛሬው ዕለት
ታሪክ በዛሬው ዕለት

ጥር ፯ ቀን

[[|]]
የዕለቱ ፅሑፍ
የዕለቱ ፅሑፍ
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] 000>ቀይር]

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] 000>ቀይር]
ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.
[[|]]
የሥራ እህቶች
የሥራ እህቶች
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] 000>ቀይር]


ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

[[|]]

|}