ኮንጎ ሪፐብሊክ

ከውክፔዲያ
(ከኮንጎ ብራዛቪል የተዛወረ)

République du Congo
ሬፑብሊክ ዱ ኮንጎ (ፈረንሳይኛ)
የኮንጎ ሪፐብሊክ

የኮንጎ ሪፐብሊክ ሰንደቅ ዓላማ የኮንጎ ሪፐብሊክ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር La Congolaise (ፈረንሳይኛ)
የኮንጎ ሪፐብሊክመገኛ
የኮንጎ ሪፐብሊክመገኛ
የኮንጎ ሪፐብሊክ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ብራዛቪል
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ
ደኒ ሳሱ-ንገሶ
ዋና ቀናት
ነሐሴ ፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም.
(August 15, 1960 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፈረንሳይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
342,000 (64ኛ)
3.3
የሕዝብ ብዛት
የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት
 
4,366,266 (128ኛ)
ገንዘብ CFA ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +242
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .cg


የኮንጎ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛRépublique du Congo) ወይም ኮንጎ-ብራዛቪል በማዕከላዊ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጋቦንካሜሩንየመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የአንጎላ ክልል በሆነችው ካቢንዳ ትዋሰናለች።