አይስላንድ
Appearance
Lýðveldið Ísland |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "Lofsöngur" |
||||||
ዋና ከተማ | ሬይኪያቪክ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አይስላንድኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
Guðni Th. Jóhannesson ብያርኒ በነዲክትሶን |
|||||
ዋና ቀናት ኅዳር 22 ቀን 1911 (December 1, 1918 እ.ኤ.አ.) |
አይስላንድ የተቋቋመ ነው |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
102,775 (106ኛ) 2.7 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2018 እ.ኤ.አ. ግምት |
350,710 (172ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የአይስላንድ ክሮና | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||||
የስልክ መግቢያ | 354 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .is |
ከ866 ዓም ጀምሮ የጥንታዊ ኖርስ ተናጋሪዎች (ቫይኪንጎች) በደሴቱ ላይ ሠፈሩ። ከዚያ በፊት ከአንዳንድ የአይርላንድ መኖኩሴዎች በቀር ምንም ኗሪዎች አልነበሩም፣ ሥፍራውም እንኳን አልታወቀም።
|