የመን (አገር)
Appearance
የመን ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: الجمهورية المتحدة |
||||||
ዋና ከተማ | ሳና ዓደን |
|||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ዓረብኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ዓብድራብቡህ ማንሱር ሓዲ ዓህመድ ዖበኢድ ቢን ዻግህር |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
503,891 (49ኛ) <1 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2013 እ.ኤ.አ. ግምት |
25,408,000 (160ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የመን ሪኣል | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | 967 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .ye اليمن. |
የየመን ሪፐብሊክ በዓረቢያ ምድር ወይንም ፔኒሱላ በደቡብ ምዕራብ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን 530,000 ስኩኤር (ካሬ) ኪሎ ሜትር ስፋት እና ከ23 ሚሊዮን በላይ የሚሆን ነዋሪ አላት። ዋና ከተማዋ ሰንዓ በመባል ይጠራል። ጥንታዊቷ የመን የሳብያን መናገሻ ስትሆን ግዛቱም እስከ አሁኗ ኢትዮጵያ የሚደርስ ነበር። ብዙም ሳይቆይ በአይሁዱ ግዛት ሂሚያራት ቁጥጥር ስር ዋለች። በስድስት መቶኛ ክፍለ ዘመን እስልምና በየመን ውስጥ በአጭሩ ተንሰራፋ። የመን ከአስር ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ ሁለተኛው የአለም ጦርነት መጨረሻ ክልሎቿ በእንግሊዝ እና በኦቶማን ቱርኮች ተከፍላ ትመራ ነበር። ፕሬዝዳንት ሳላህ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ የመን በአመፅና ተቃውሞ ታጅባለች። ይህም በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ የኢኮኖሚና የእድገት ቀውስ አስከትሎባታል።የመኖች በዱሮ የአቢሲኒያ ነገስታት ተገስተዋል ።
|