የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር ከሥነ ቅርስ ቅጂዎች የታወቀ በሱመርኛ የተጻፈ የሱመር ነገሥታትና አለቆች መዝገብ ነው።
- የልዩ ልዩ ቅጂዎች መረጃ በ / ይለያል
- (...)* - ይህ በሁሉ ቅጂዎች አይገኝም።
በዝርዝሩ መጀመርያ ከማየ አይኅ አስቀድሞ የነገሡትን አፈ ታሪካዊ ነገሥታት ይዘረዝራሉ። የዘመናቸው ልክ በ«ሣር» (3600) እና «ነር» (600) ቁጥር ይሠጣል።
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
- «ንጉሥነቱ ከሰማይ ከወረደ በኋላ፣ ንጉሥነቱ በኤሪዱ ነበር። በኤሪዱ፣ አሉሊም ንጉሥ ሆነ፤ ለ28,800 ዓመታት ነገሠ።»
|
አሉሊም |
|
፰ ሣር (28,800 ዓመታት) |
አፈ ታሪክ |
|
አላልጛር |
|
፲ ሣር (36,000 ዓመታት) |
|
|
- «ከዚያ ኤሪዱ ወደቀና ንጉሥነቱ ወደ ባድ-ቲቢራ ተወሰደ።»
|
ኤን-መን-ሉ-አና |
|
፲፪ ሣር (43,200 ዓመታት) |
|
|
ኤን-መን-ጋል-አና |
|
፰ ሣር (28,800 ዓመታት) |
|
|
ዱሙዚድ፣ እረኛው |
«እረኛው» |
፲ ሣር (36,000 ዓመታት) |
|
|
- «ከዚያ ባድ-ቲቢራ ወደቀና ንጉሥነቱ ወደ ላራግ ተወሰደ።»
|
ኤን-ሲፓድ-ዚድ-አና |
|
፰ ሣር (28,800 ዓመታት) |
|
|
- «ከዚያ ላራግ ወደቀና ንጉሥነቱ ወደ ሲፓር ተወሰደ።»
|
ኤን-መን-ዱር-አና |
|
፭ ሣር እና ፭ ነር (21,000 ዓመታት) |
|
|
- «ከዚያ ሲፓር ወደቀና ንጉሥነቱ ወደ ሹሩፓክ ተወሰደ።»
|
ኡባራ-ቱቱ |
|
፭ ሣርና ፩ ነር (18,600 ዓመታት) |
|
|
- «ከዚያ ማየ አይኅ ጎረፈ።»[1]
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
- «ማየ አይኅ ከጎረፈ በኋላ፣ ንጉሥነቱም ከሰማይ ከወረደ በኋላ፣ ንጉሥነቱ በኪሽ ነበረ።»
|
ጙሹር |
|
1200 ዓመታት |
2454 ዓክልበ. ግ. |
|
ኩላሢና-በል |
|
960 / 900 ዓመታት |
|
ይህ ስም በአካድኛ «ሁላቸው ባል» (ሆኑ) ይመስላል።
|
ናጚሽሊሽማ |
|
670 ዓመታት |
|
|
ኤንታራሃና |
|
420 ዓመታት |
|
|
ባቡም |
|
300 ዓመታት |
|
|
ፑአኑም |
|
840 / 240 ዓመታት |
|
|
ካሊቡም |
|
960 / 900 ዓመታት |
|
«ውሻ» (ከልብ) በአካድኛ
|
ካሉሙም |
|
840 / 900 ዓመታት |
|
|
ዙቃቂፕ |
|
900 / 600 ዓመታት |
|
«ጊንጥ» በአካድኛ
|
አታብ / አባ |
|
600 ዓመታት |
|
በሐማዚ የዘመተ ኡቱግ ወይም ኡሁብ ይዘገባል።
|
ማሽዳ |
«የአታብ ልጅ» |
840 / 720 ዓመታት |
|
|
አርዊዩም |
«የማሽዳ ልጅ» |
720 ዓመታት |
|
|
ኤታና |
«እረኛው፣ ወደ ሰማይ ዓርጎ ውጭ አገሮቹን ሁሉ ያዋኸደው» |
1500 / 635 ዓመታት |
|
ኤታናና ልጁ ባሊኽ ከሌላ ትውፊት ይጠቀሳሉ።
|
ባሊኽ |
«የኤታና ልጅ» |
400 / 410 ዓመታት |
|
|
ኤንመኑና |
|
660 / 621 ዓመታት |
|
|
መለም-ኪሽ |
«የኤንመኑና ልጅ»" |
900 ዓመታት |
|
|
ባርሳል-ኑና |
(«የኤንመኑና ልጅ») |
1200 ዓመታት |
|
|
ዛሙግ |
«የባርሳልኑና ልጅ» |
140 ዓመታት |
|
|
ትዝቃር |
«የዛሙግ ልጅ» |
305 ዓመታት |
|
|
እልኩ |
|
900 ዓመታት |
|
|
እልታሳዱም |
|
1200 ዓመታት |
|
|
ኤንመባራገሲ |
«ኤላም ምድርን ያሸነፈው።» |
900 ዓመታት |
2384-2383 ዓክልበ. ግ. |
ከሥነ ቅርስ መጀመርያው የተረጋገጠ
|
አጋ |
«የኤንመባራገሲ ልጅ» |
625 ዓመታት |
2383-2375 ዓክልበ. ግ. |
በኡሩክ ንጉሥ ጊልጋመሽ ዘመን ተሸነፈ (የጊልጋመሽ ትውፊት ዘንድ[1] Archived ኦክቶበር 9, 2016 at the Wayback Machine)
|
- «ከዚያ ኪሽ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኤ-አና ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
መስኪያጝካሸር የኤ-አና ንጉሥ |
«የኡቱ ልጅ» |
324 / 325 ዓመታት |
አፈታሪክ |
|
- «መስኪያጝካሸር ወደ ባሕር ገብቶ አልታየም።»
|
ኤንመርካር |
«የመስኪያጝካሸር ልጅ፣ ኡሩክን የሠራው የኡሩክ ንጉሥ» |
420 / 900 ዓመታት |
2432-2406 ዓክልበ. |
|
ሉጋልባንዳ |
« እረኛው» |
1200 ዓመታት |
2406-2400 ዓክልበ. |
|
ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ |
«ከተማው ኩአራ የሆነው አሣ አትማጅ» («ኤንመባራገሲን በገዛ እጁ ማረከው።»)* |
100 / 110 ዓመታት |
2400-2382 ዓክልበ. |
|
ጊልጋመሽ |
«አባቱ ከይሢ የሆነ፣ የኩላባ ጌታ» |
126 ዓመታት |
2382-2350 ዓክልበ. |
|
ኡር-ኑንጋል |
«የጊልጋመሽ ልጅ» |
30 ዓመታት |
2350-2345 ዓክልበ. |
ከኡር-ኑንጋል ቀጥሎ ያሉት የኡሩክ ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም።
|
ኡዱል-ካላማ |
«የኡር-ኑንጋል ልጅ» |
15 ዓመታት |
|
|
ላባዕሹም |
|
9 ዓመታት |
|
|
ኤን-ኑን-ታራህ-አና |
|
8 ዓመታት |
|
|
መሽ-ሔ |
«ጠይብ» |
36 ዓመታት |
|
|
መለም-አና / ቲል-ኩግ |
|
6 / 900 ዓመታት |
|
|
ሉጋል-ኪቱን |
|
36 / 420 ዓመታት |
|
|
- «ከዚያ ኡኑግ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ዑር ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
መስ-አኔ-ፓዳ |
|
80 ዓመታት |
2345-2314 ዓክልበ. |
|
መስኪአጝ-ኑና |
«የመስ-አኔ-ፓዳ ልጅ» |
36 / 30 ዓመታት |
2314-2310 ዓክልበ. |
ከመስኪአጝ-ኑና ቀጥሎ ያሉት የኡር ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም።
|
ኤሉሉ |
|
25 ዓመታት |
|
|
ባሉሉ |
|
36 ዓመታት |
|
|
- «ከዚያ ኡር ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አዋን ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ሦስት የአዋን ነገሥታት |
|
356 ዓመታት |
2310-2274 ዓክልበ. |
|
- «ከዚያ አዋን ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኪሽ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ሱሱዳ |
«የሱፍ ጠራጊ» |
201 ዓመታት |
|
|
ዳዳሲግ |
|
81 ዓመታት |
|
|
ማማጋል |
«መርከበኛው» |
360 / 420 ዓመታት |
|
|
ካልቡም |
«የማማጋል ልጅ» |
195 / 132 ዓመታት |
2274-2243 ዓክልበ |
ከካልቡም በቀር ያሉት የኪሽ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም።
|
ቱጌ |
|
360 ዓመታት |
|
|
መን-ኑና |
«የቱጌ ልጅ» |
180 ዓመታት |
|
|
(ኤንቢ-እሽታር)? |
|
290 ዓመታት |
?-2215 ዓክልበ. |
በዝርዝሩ ተደምስሶ ስሙ የታወቀው ከኤንሻኩሻና ጽላት ነው።
|
ሉጋልጙ |
|
360 / 420 ዓመታት |
|
|
- «ከዚያ ኪሽ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ሐማዚ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ሃዳኒሽ |
|
360 ዓመታት |
2243-2215 ዓክልበ. |
|
- «ከዚያ ሐማዚ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡሩክ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ኤንሻኩሻና |
|
60 ዓመታት |
2215-2195 ዓክልበ. |
ከርሱ ቀጥሎ፣ የላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም ላዕላይነቱን ለ፩ ዓመት ያሕል እንደ ያዘ ይመስላል።
|
ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ |
|
120 ዓመታት |
2194-2187 ዓክልበ. |
|
አርጋንዴአ |
|
7 ዓመታት |
|
የኡሩክ ገዥ ቢሆን የኒፑር ላይኛነት እንደ ያዘ አይመስልም።
|
- «ከዚያ ኡኑግ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡር ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ናኒ |
|
120 / 54 ዓመታት |
2187-2182 ዓክልበ. |
|
መስኪአጝ-ናና |
«የናኒ ልጅ» |
48 ዓመታት |
2182-2152 ዓክልበ. |
|
(?) |
|
2 ዓመታት |
|
|
- «ከዚያ ኡር ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አዳብ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ሉጋል-አኔ-ሙንዱ |
|
90 ዓመታት |
2152-2107 ዓክልበ. |
|
- «ከዚያ አዳብ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ማሪ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
አንቡ |
|
30 / 90 ዓመታት |
|
|
አንባ |
«የአንቡ ልጅ» |
17 / 7 ዓመታት |
|
|
ባዚ |
«የቆዳ ሠሪ» |
30 ዓመታት |
|
|
ዚዚ |
«የሱፍ ሰሪ.. |
20 ዓመታት |
|
|
ሊመር |
«ካህኑ» |
30 ዓመታት |
|
|
ሻሩሚተር |
|
9 / 7 ዓመታት |
2107-2100 ዓክልበ. |
ከርሱ በፊት ያሉት የማሪ ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም።
|
- «ከዚያ ማሪ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አክሻክ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ኡንዚ |
|
30 ዓመታት |
|
|
ኡንዳሉሉ |
|
6 / 12 ዓመታት |
|
|
ኡሩር |
|
6 ዓመታት |
|
|
ፑዙር-ኒራሕ |
|
20 ዓመታት |
2100-2097 ዓክልበ. |
ከፑዙር-ኒራሕ በቀር ያሉት የአክሻክ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም።
|
ኢሹ-ኢል |
|
24 ዓመታት |
|
|
ሹ-ሲን |
«የኢሹ-ኢል ልጅ» |
7 / 24 ዓመታት |
|
|
- «ከዚያ አክሻክ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኪሽ ተወሰደ።»
|
ንግሥት |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ኩግ-ባው |
«የኪሽ መሠረቶችን ያጸናችው ሴት ባለ-ቡናቤት» |
100 ዓመታት |
2097-2091 ዓክልበ. |
በአንዳንድ ቅጂ የእርሷ ዘመን ከማሪ ቀጥሎና ከአክሻክ በፊት ይታያል፤ ስለዚህ «፫ኛው» ከ«፬ኛው» የኪሽ ሥርወ መንግሥት ይለያል።
|
- (አንዳንድ ቅጂ፦) «ከዚያ ኪሽ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አክሻክ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ፑዙር-ሲን |
«የኩግባው ልጅ» |
25 ዓመታት |
|
ከሌላ ምንጭ አይታወቅም
|
ኡር-ዛባባ |
«የፑዙር-ሲን ልጅ» |
400 / 6 / 4 ዓመታት |
2091-2085 ዓክልበ. |
ከኡር-ዛባባ በቀር ያሉት የኪሽ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም።
|
ዚሙዳር / ዚጙያከ |
|
30 ዓመታት |
|
|
ኡሲ-ዋታር |
«የዚሙዳር ልጅ» |
7 / 6 ዓመታት |
|
|
ኤሽታር-ሙቲ |
|
11 / 17 ዓመታት |
|
|
እሽመ-ሻማሽ |
|
11 ዓመታት |
|
|
(ሹ-ኢሊሹ)* |
|
(15 ዓመታት)* |
|
|
ናኒያ / ዚሙዳር |
«የዕንቁ ሠሪ» |
7 / 3 ዓመታት |
|
|
- «ከዚያ ኪሽ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡሩክ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ሉጋል-ዛገሲ |
|
25 / 34 ዓመታት |
2085-2077 ዓክልበ. |
በፊት የኡማ ንጉሥ ነበረ።
|
- «ከዚያ ኡሩክ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ አካድ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ታላቁ ሳርጎን |
«አባቱ የአጸድ ጠባቂ የሆነ፣ የኡር-ዛባባ ዋንጫ ተሸካሚ የሆነ፣ አካድን የሠራው የአካድ ንጉሥ» |
56 / 55 / 54 ዓመታት |
2077-2064 ዓክልበ. |
|
ሪሙሽ |
«የሳርጎን ልጅ» |
9 / 7 / 15 ዓመታት |
2064-2056 ዓክልበ. |
|
ማኒሽቱሹ |
«የሪሙስ ትልቅ ወንድም፣ የሳርጎን ልጅ» |
15 / 7 ዓመታት |
2056-2049 ዓክልበ. |
|
ናራም-ሲን |
«የማኒሽቱሹ ልጅ» |
56 ዓመታት |
2049-2030 ዓክልበ. |
|
ሻርካሊሻሪ |
«የናራም-ሲን ልጅ» |
25 / 24 ዓመታት |
2030-2013 ዓክልበ. |
|
- «ከዚያስ ማን ንጉሥ ነበረ? ማን ንጉሥ አልነበረም!»
|
|
«አራታቸውም ለ፫ ዓመታት ብቻ ነገሡ።» |
|
2013-2010 ዓክልበ. |
|
ዱዱ |
|
21 ዓመታት |
2010–2001 ዓክልበ. |
ከአካድ አካባቢ ውጭ አልገዙም፤ ጉታውያን ሱመርን ወረሩ።
|
ሹዱሩል |
«የዱዱ ልጅ» |
15 / 18 ዓመታት |
2001-1986 ዓክልበ. |
|
- «ከዚያ አካድ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡሩክ ተወሰደ።»
|
እነዚህ ነገሥታት ምናልባት በአካድ መንግሥት ዘመን ገዙ እንጂ የኒፑር ላዕላይነት እንደ ያዙ አይመስልም።
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ኡር-ኒንጊን |
|
7 / 3 / 15 / 30 ዓመታት |
|
|
ኡር-ጊጊር |
«የኡእ-ኒንጊን ልጅ» |
6 / 7 / 15 ዓመታት |
|
|
ኩዳ |
|
6 ዓመታት |
|
|
ፑዙር-ኢሊ |
|
5 / 20 ዓመታት |
|
|
ኡር-ኡቱ / ሉጋል-መለም |
('«የኡር-ጊጊር ልጅ»')* |
25 / 7 ዓመታት |
|
|
- «ኡኑግ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ጉቲዩም ሥራዊት ተወሰደ።»
|
የአካድ መንግሥት እየደከመ ጉታውያን መስጴጦምያን ወርረው ከ2010 እስከ 1985 ዓክልበ. ድረስ የሱመር አለቆች ነበሩ።
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
- '«በጉቲዩም ሥራዊት፣ በመጀመርያ ማንም ንጉሥ ዝነኛ አልነበረም፤ የራሳቸውን ነገሥታት ሆነው ለ፫ (አንድ ቅጂ፦ ለ፭) ዓመታት እንዲህ ገዙ።»
|
ኢንኪሹሽ |
|
6 / 7 ዓመታት |
|
|
ዛርላጋብ |
|
6 ዓመታት |
2020 ዓክልበ. ግ. |
|
ሹልመ / ያርላጋሽ |
|
6 ዓመታት |
|
|
ኤሉሉመሽ / ሲሉሉመሽ / ሲሉሉ |
|
6 / 7 ዓመታት |
|
ላይ የተጠቀሰው ኢሉሉ ሊሆን ይችላል
|
ኢኒማባከሽ / ዱጋ |
|
5 / 6 ዓመታት |
|
|
ኢገሻውሽ / ኢሉ-አን |
|
6 / 3 ዓመታት |
|
|
ያርላጋብ |
|
15 / 5 ዓመታት |
|
|
ኢባቴ |
|
3 ዓመታት |
|
|
ያርላ / ያርላንጋብ |
|
3 ዓመታት |
|
|
ኩሩም |
|
1 / 3 ዓመት |
|
|
አፒልኪን |
|
3 ዓመታት |
|
|
ላ-ኤራቡም |
|
2 ዓመታት |
|
የዱላ ቅርስ
|
ኢራሩም |
|
2 ዓመታት |
|
|
ኢብራኑም |
|
1 ዓመት |
|
|
ሃብሉም |
|
2 ዓመታት |
|
|
ፑዙር-ሲን |
«የሃብሉም ልጅ» |
7 ዓመታት |
|
|
ያርላጋንዳ |
|
7 ዓመታት |
|
የመሠረት ቅርስ በኡማ
|
(ሲ-ኡም?) |
|
7 ዓመታት |
|
የመሠረት ቅርስ በኡማ
|
ቲሪጋን |
|
40 ቀን |
|
በኡሩክ ንጉሥ ኡቱ-ኸጛል ተባረረ።
|
- «ለ ፳፭ (ወይም ፻፳፬ በሌላ ቅጂ) አመታት ገዙ፤ ከዚያ የጉቲዩም ሥራዊት ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡሩክ ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ኡቱ-ኸጛል |
|
427 / 26 / 7 ዓመታት |
1985-1984 ዓክልበ. |
|
- «ከዚያ ኡኑግ ተሸነፈና ንጉሥነቱ ወደ ኡር ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
ኡር-ናሙ |
|
18 ዓመታት |
1984-1966 ዓክልበ. |
የኡር-ናሙ ሕግጋት
|
ሹልጊ |
«የኡር-ናሙ ልጅ» |
46 / 48 / 58 ዓመታት |
1966-1918 ዓክልበ. |
|
አማር-ሲን |
«የሹልጊ ልጅ» |
9 / 25 ዓመታት |
1918-1909 ዓክልበ. |
|
ሹ-ሲን |
«የአማር-ሲን ልጅ» |
9 / 7 / 16 / 20 ዓመታት |
1909-1901 ዓክልበ. |
|
ኢቢ-ሲን |
«የሹ-ሲን ልጅ» |
15 / 23 / 24 / 25 ዓመታት |
1901-1879 ዓክልበ. |
|
- «ከዚያ ኡር ተሸነፈ። የሱመር መሠረት እራሱ ተነቀለ። (ኪንዳቱና ኤላማውያን ዑርን ለ፩ ዓመት ያዙ ማለት ነው።) ንጉሥነቱ ወደ ኢሲን ተወሰደ።»
|
ንጉሥ |
መጠሪያ |
ዘመን እንደዝርዝሩ |
ዓክልበ. ግድም |
ነጥቦች
|
እሽቢ-ኤራ |
|
33 / 32 ዓመታት |
1878-1872 ዓክልበ. |
ኤላማውያንን ከሱመር አባረራቸው።
|
ሹ-ኢሊሹ |
«የእሽቢ-ኤራ ልጅ» |
20 / 10 / 15 ዓመታት |
1872-1862 ዓክልበ. |
|
ኢዲን-ዳጋን |
«የሹ-ኢሊሹ ልጅ» |
21 / 25 ዓመታት |
1862-1850 ዓክልበ. |
|
እሽመ-ዳጋን |
«የኢዲን-ዳጋን ልጅ» |
20 / 18 ዓመታት |
1850-1833 ዓክልበ. |
|
ሊፒት-እሽታር |
«ዬሽመ-ዳጋን ልጅ» |
11 ዓመታት |
1833-1823 ዓክልበ. |
የሊፒት-እሽታር ሕግጋት
|
ኡር-ኒኑርታ |
(«የእሽኩር ልጅ፤ የሙላት እድሜ፣ መልካም ዘመንና ጣፋች ኑሮ ያገኝ።»)* |
28 ዓመታት |
1823-1806 ዓክልበ. |
ዙፋኑን ያዘ።
|
ቡር-ሲን |
«የኡር-ኒኑርታ ልጅ» |
21 ዓመታት |
1806-1785 ዓክልበ. |
|
ሊፒት-ኤንሊል |
«የቡር-ሲን ልጅ» |
5 ዓመታት |
1785-1780 ዓክልበ. |
|
ኤራ-ኢሚቲ |
|
8 / 7 ዓመታት |
1780-1772 ዓክልበ. |
.
|
ኤንሊል-ባኒ |
|
24 ዓመታት |
1772-1749 ዓክልበ. |
የኤራ-ኢሚቲ አጸድ ጠባቂ ሲሆን እንደ ምትኩ ተሾሞ ኤራ-ኢሚቲ በአረፈ ጊዜ ዘውዱን ጠበቀው።
|
ዛምቢያ |
|
3 ዓመታት |
1749-1747 ዓክልበ. |
|
ኢተር-ፒሻ |
|
4 ዓመታት |
1749-1744 ዓክልበ. |
|
ኡርዱኩጋ |
|
4 ዓመታት |
1744-1741 ዓክልበ. |
|
ሲን-ማጊር |
|
11 ዓመታት |
1741-1731 ዓክልበ. |
|
(ዳሚቅ-ኢሊሹ)* |
(«የሲን-ማጊር ልጅ»)* |
(23 ዓመታት)* |
1731-1709 ዓክልበ. |
|
- ^ http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/section2/tr211.htm