አለማያ
ከውክፔዲያ
አለማያ ወይም አለም ማያ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚገኝ ከተማ ነው። ይህ ከተማ በላቲቱድ እና ሎንግቲዩድ 9°24′ ሰሜን ኬክሮስ እና 42°01′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ይገኛል።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |
|
||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
