ካምቦዲያ
Appearance
(ከካምቦድያ የተዛወረ)
የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: បទនគររាជ |
||||||
ዋና ከተማ | ፕኖም ፔን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ክመርኛ | |||||
መንግሥት {{{ |
|
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
181,035 (88ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
15,957,223 |
|||||
የሰዓት ክልል | UTC +7 | |||||
የስልክ መግቢያ | 855 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .kh |
ካምቦዲያ ወይም በይፋ የካምፑቺያ መንግሥት በእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፕኖም ፔን ነው። በላዎስ፣ ታይላንድ፣ እና ቬትናም ይዋሰናል።
የመንግሥት ሃይማኖት አሁን ቡዲስም ሲሆን ከ1967 እስከ 1981 ዓ.ም. ድረስ ማርክሲስም-ሌኒኒስም ነበረ።
ስሙ ካምቦዲያ ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የካምቦጅ ብሔር ከሕንድ አርያኖች ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ድረስ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የተሰጠው ከጥንታዊው ፋርስ ንጉሥ ካምቦሲስ እንደ ሆነ ተብሏል።
|