Jump to content

የላሊበላ ከፍልፍል ድንጋይ የተሠሩ አብያተ ክርስቲያናት

ከውክፔዲያ
የ15:43, 10 ሴፕቴምበር 2023 ዕትም (ከ2607:fb91:a6d:c4f7:5c76:2d2c:9437:4513 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት
ከዓለም አስደናቂ ሥራዎች አንዱ
ከዓለም አስደናቂ ሥራዎች አንዱ
ከፍልፍል ድንጋይ የተሠሩ
ደቡብ ምሥራቅ ቤተ መርቆሬዎስ
ሰሜን ቤተ መስቀል
ሰሜን ምሥራቅ ቤተ መድኃኔ ዓለም
ሰሜን ቤተ ሚካኤል
ሰሜን ቤተ ማርያም
ምሥራቅ ቤተ አማኑኤል
ደቡብ ምሥራቅ ቤተ አባ ሊባኖስ
ደቡብ ምሥራቅ ቤተ ደናግል
ደቡብ ምሥራቅ ቤተ ገብርኤል ወሩፋኤል
ደቡብ ምዕራብ ቤተ ጊዮርጊስ
ሰሜን ቤተ ጎለጎታ
ቤተልሔም


የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
፲፩ዱ የዐለት ፍልፍል ቤተ ክርስቲያናት

ከዓለም አስደናቂ ሥራዎች አንዱ
ንጉሥ ላሊበላ (ዓፄ ገብረ መስቀል)የሠራቸው የዐለት ፍልፍል ቤተ ክርስቲያናት
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ሃይማኖታዊ
መመዘኛ c(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ 18
አካባቢ** አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ 1970  (2ኛ ጉባኤ)
፲፩ዱ የዐለት ፍልፍል ቤተ ክርስቲያናት is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
፲፩ዱ የዐለት ፍልፍል ቤተ ክርስቲያናት
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል
ንግስናን ለይሁዳ(አማራ (ከ12ቱ የስራዔል ነገዶች አንዱ) መዳንን ለአሮን እንደተሰጠ ሁሉ ሹም የሚል ስልጣን ደግሞ ለአገው ተሠጥቷል። አማራ ከዳማት ተነስቶ አክሱምን ያጸና፣ ከአክሱም ተነሥቶ ዛግዊን የመሰረተ ፣ ከዛግዌ ተነስቶ ሰለሞናዊ ስርዎ መንግስትን መስርቶ የንግስና ስርዓትን አስቀጥሏል። አማራ የጥንት የኢትዮጵያ መስራች ሲሆን በሒደት ከአገው ጋር ተጋብቶ የተቀላቀለ ህዝብ ስለሆነ አገው አማራ ነው ወደ ማለት ተደርሷል። 

በአጭሩ ስለ ዓለት ላይ የተሠሩ አብያተ ክርስቲያናት፣ የዛጉዌ ነገስታት ከሚታወቁባቸው ዓበይት ነገሮች አንዱና ዋነኛው ከተፈጥሮ ዋሻ ውስጥ በመገንባትና ከዓለት ላይ በመፈልፈል አብያተ ክርስቲናትን ማነጻቸው ነው፡፡

እንዲህ ዓይነቱ ሥራ የተጀመረው በ6ኛው መ/ክ/ዘ በአፄ ካሌብ ዘመነ መንግሥት ቢሆንም ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት የላቀ ደረጃ የደረሰው ግን በዛጉዌ ነገሥታት ነው፡፡ ለዓለም አስደናቂ ሆኖ የተሠራው ግን በንጉሥ ላሊበላ ነው:: በዚህ ዘመን ከዋሻ ውስጥና ከውቅር አለት አብያተ ክርስቲያናትን ማነፁ እንዲሁም ዝም ብሎ ሳይሆን ራሱን የቻለ ሃይማኖታዊ ትርጉምና መጽሐፍ ቅዱሳዊ አንድምታ ያለው ነው፡፡ ይህ ንጉሥ በጣም እግዚአብሔርን ወዳጅ ነበረ::

እንደሚታወቀው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው በቤቴልሄም ዋሻ ውስጥ ሲሆን የተቀበረው ደግሞ ዮሴፍ ለራሱ ጠርቦ ባዘጋጀው አዲስ መቃብር በጎለጎታ ነው፡፡ ስለሆነም አብያተ ክርስቲያናት ከዋሻ ውስጥ መሠራታቸው የጌታችንን የትውልድ ቦታ (የቤቴልሔም ዋሻ) ፣ ከውቅር ዓለት መታነጻቸው ደግሞ የጌታችንን የመቃብር ቦታ (ጎለጎታን) የሚያስታውሱን ናቸው ፣ ሌላም ብዙ ብዙ ትርጉም አላቸው

ላሊበላ

የአዳም መቃብር


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች