ከ«ካምቦዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
በስዕል Coat_of_arms_of_Cambodia.svg ፈንታ Image:Royal_arms_of_Cambodia.svg አገባ...
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦
|ስም = ካምቦዲያ
|ስም = ካምቦዲያ
|ሙሉ_ስም = የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ <br>ព្រះរាជាណាចក្រកម្ពុជា
|ሙሉ_ስም = የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ <br>ព្រះរាជាណាចក្រកម្ពុជា
|ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Cambodia.svg
|ማኅተም_ሥዕል = Royal arms of Cambodia.svg
|ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Cambodia.svg
|ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Cambodia.svg
|ባንዲራ_ስፋት =
|ባንዲራ_ስፋት =

እትም በ16:07, 10 ሴፕቴምበር 2018

የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ
ព្រះរាជាណាចក្រកម្ពុជា

የካምቦዲያ ሰንደቅ ዓላማ የካምቦዲያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር បទនគររាជ

የካምቦዲያመገኛ
የካምቦዲያመገኛ
ዋና ከተማ ፕኖም ፔን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ክመርኛ
መንግሥት
ንጉሣዊ አገዛዝ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
181,035 (88ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
15,957,223
ሰዓት ክልል UTC +7
የስልክ መግቢያ 855
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kh


ካምቦዲያ ወይም በይፋ የካምፑቺያ መንግሥትእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፕኖም ፔን ነው። በላዎስታይላንድ፣ እና ቬትናም ይዋሰናል።

የመንግሥት ሃይማኖት አሁን ቡዲስም ሲሆን ከ1967 እስከ 1981 እ.ኤ.አ. ድረስ ማርክሲስም-ሌኒኒስም ነበረ።

ስያሜ

ስሙ ካምቦዲያ ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የካምቦጅ ብሔር ከሕንድ አርያኖች ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ድረስ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የተሰጠው ከጥንታዊው ፋርስ ንጉሥ ካምቦሲስ እንደ ሆነ ተብሏል።