Jump to content

ካምቦዲያ

ከውክፔዲያ
የ16:26, 1 ኦክቶበር 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ
ព្រះរាជាណាចក្រកម្ពុជា

የካምቦዲያ ሰንደቅ ዓላማ የካምቦዲያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር បទនគររាជ

የካምቦዲያመገኛ
የካምቦዲያመገኛ
ዋና ከተማ ፕኖም ፔን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ክመርኛ
መንግሥት
{{{
 
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
181,035 (88ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
15,957,223
ሰዓት ክልል UTC +7
የስልክ መግቢያ 855
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .kh


ካምቦዲያ ወይም በይፋ የካምፑቺያ መንግሥትእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፕኖም ፔን ነው። በላዎስታይላንድ፣ እና ቬትናም ይዋሰናል።

የመንግሥት ሃይማኖት አሁን ቡዲስም ሲሆን ከ1967 እስከ 1981 ዓ.ም. ድረስ ማርክሲስም-ሌኒኒስም ነበረ።

ስሙ ካምቦዲያ ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የካምቦጅ ብሔር ከሕንድ አርያኖች ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ድረስ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የተሰጠው ከጥንታዊው ፋርስ ንጉሥ ካምቦሲስ እንደ ሆነ ተብሏል።