ከ«ፋርስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ 352385 ከ77.16.73.108 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
 
መስመር፡ 37፦ መስመር፡ 37፦
===ኢራን===
===ኢራን===


[[ዞራስተር]] ባዘጋጀው በ[[አቨስታ]] ዘንድ ሕዝቡ «አይርያ» ([[አርያኖች]]) ይባላሉ፤ መጀመርያ አገር ቤታቸው «[[አይርያነም ቫይጃህ]]» ሲባል ይህ በ[[አራስ ወንዝ]] አካባቢ እንደ ተገኘ ይታመናል።<ref>[http://www.avesta.org/vendidad/vd1sbe.htm አቨስታ ፋርጋርድ ፩ (እንግሊዝኛ) ነጥብ ፫]</ref> ከዚህ መጀመርያ አገር በኋላ የተከተሉት አገራት በ[[አፍጋኒስታን]]ና በፋርስ አካባቢ ሲገኙ ይህም አውራጃ በጥንት «[[አሪያና]]» እና «[[አሪያ]]» ይባል ነበር። ሄሮዶቶስ 480 ዓክልበ.ግ. የ[[ሜዶን]] ብሔር ድሮ ስም «አሪዮይ» እንደ ነበር መሰከረ፤ የፋርስ [[Kurdistan]] ነገስታት እንደ [[፩ ዳርዮስ]] ብሔራቸውን «አሪያ» አሉት። ከ[[ሳሳኒድ ሥርወ መንግሥት]] ጀምሮ ([[218]] ዓም) በ[[መካከለኛ ፋርስኛ]] የሀገሩ ኗሪ ስም «ኤራን» ወይም «ኢራን» ሆኗል።
[[ዞራስተር]] ባዘጋጀው በ[[አቨስታ]] ዘንድ ሕዝቡ «አይርያ» ([[አርያኖች]]) ይባላሉ፤ መጀመርያ አገር ቤታቸው «[[አይርያነም ቫይጃህ]]» ሲባል ይህ በ[[አራስ ወንዝ]] አካባቢ እንደ ተገኘ ይታመናል።<ref>[http://www.avesta.org/vendidad/vd1sbe.htm አቨስታ ፋርጋርድ ፩ (እንግሊዝኛ) ነጥብ ፫]</ref> ከዚህ መጀመርያ አገር በኋላ የተከተሉት አገራት በ[[አፍጋኒስታን]]ና በፋርስ አካባቢ ሲገኙ ይህም አውራጃ በጥንት «[[አሪያና]]» እና «[[አሪያ]]» ይባል ነበር። ሄሮዶቶስ 480 ዓክልበ.ግ. የ[[ሜዶን]] ብሔር ድሮ ስም «አሪዮይ» እንደ ነበር መሰከረ፤ የፋርስ [[አሓይመኒድ]] ነገስታት እንደ [[፩ ዳርዮስ]] ብሔራቸውን «አሪያ» አሉት። ከ[[ሳሳኒድ ሥርወ መንግሥት]] ጀምሮ ([[218]] ዓም) በ[[መካከለኛ ፋርስኛ]] የሀገሩ ኗሪ ስም «ኤራን» ወይም «ኢራን» ሆኗል።


===ፋርስ===
===ፋርስ===

በ12:42, 19 ጃንዩዌሪ 2019 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ፋርስ እስላማዊ ሪፐብሊክ

የፋርስ ሰንደቅ ዓላማ የፋርስ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር مهر خاوران
የፋርስመገኛ
የፋርስመገኛ
ዋና ከተማ ቴህራን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፋርስኛ
መንግሥት
መሪ
ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
እስላማዊ ሪፐብሊክ
ዓሊ ኽሃመነኢ
ሓስሳን ሮኡሃኒ
ዐስሃቅ ጃሃንጊሪ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
1,648,195 (17ኛ)
0.7
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
82,800,000 (18ኛ)
ገንዘብ ፋርስ ሪኣል ﷼
ሰዓት ክልል UTC +3:30
የስልክ መግቢያ +98
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ir
ایران.


ፋርስ አገር (ፋርስኛ፦ ایران /ኢራን/) ወይም የኢራን ኢስላማዊ ሬፑብሊክ (جمهوری اسلامی ایرا /ጆምሁሪ-የ ኤስላሚ-የ ኢራን) በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ቴህራን ነው።

ስም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ለኗሪዎቹ የሀገር ስም ከጥንት ጀምሮ ኢራን ሲሆን ከአገር ውጭ እንደ ፋርስ ወይም በመሰለ ስያሜ ይታወቅ ነበር።

1927 ዓም ሻህ (ንጉስ) ሬዛ ሻህ ሀገሩ በውጭ አገራት ዘንድ «ኢራን» በመባል እንዲታወቅ ጠየቀ። (በዚህም ወቅት ያህል ደግሞ በመንግሥታት ማኅበር መሃል የኢትዮጵያ ስያሜ በ1923 ዓም ከ«አቢሲኒያ» ተቀየረ፤ የታይላንድም በ1932 ዓም ከ«ሲያም» ተቀየረ።)

1951 ዓም ግን ልጁ ሻህ ሙሃመድ ሬዛ ፓሕላቪ ሁለቱ ስያሜዎች (ኢራን እና ፋርስ) አንድላይ በመለዋወጥ ትክክለኛ እንደ ተቆጠሩ አዋጀ።

ኢራን[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዞራስተር ባዘጋጀው በአቨስታ ዘንድ ሕዝቡ «አይርያ» (አርያኖች) ይባላሉ፤ መጀመርያ አገር ቤታቸው «አይርያነም ቫይጃህ» ሲባል ይህ በአራስ ወንዝ አካባቢ እንደ ተገኘ ይታመናል።[1] ከዚህ መጀመርያ አገር በኋላ የተከተሉት አገራት በአፍጋኒስታንና በፋርስ አካባቢ ሲገኙ ይህም አውራጃ በጥንት «አሪያና» እና «አሪያ» ይባል ነበር። ሄሮዶቶስ 480 ዓክልበ.ግ. የሜዶን ብሔር ድሮ ስም «አሪዮይ» እንደ ነበር መሰከረ፤ የፋርስ አሓይመኒድ ነገስታት እንደ ፩ ዳርዮስ ብሔራቸውን «አሪያ» አሉት። ከሳሳኒድ ሥርወ መንግሥት ጀምሮ (218 ዓም) በመካከለኛ ፋርስኛ የሀገሩ ኗሪ ስም «ኤራን» ወይም «ኢራን» ሆኗል።

ፋርስ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መጀመርያ በ800 ዓክልበ. ግድም ፓርሱማሽ ወይም ፓርሱዓሽ፣ ፓርሱ፣ ፓርሳ የሚባል አነስተኛ የአርያኖች ወገን በኡርሚያህ ሐይቅ ዳርቻ ተመዘገቡ፤ እነዚህም ከትንሽ በኋላ ወደ ቀድሞው ኤላም ሔደው ስማቸውን ለዛሬው ፋርስ ክፍላገር ሰጡ፤ የአሓይመኒድ ሥርወ መንግሥት መሠረቱ። ቋንቋቸውንም እስካሁን «ፋርሲ» (ፋርስኛ) ይሉታል። ስማችውና አገራቸው ከዚሁ በግሪክኛ «ፐርሲስ»፣ በሮማይስጥ «ፐርሲያ»፣ በዕብራይስጥ «ፐረስ»፣ በአማርኛም «ፋርስ» በመባል ታውቋል።

  1. ^ አቨስታ ፋርጋርድ ፩ (እንግሊዝኛ) ነጥብ ፫