Jump to content

ከ«ሚያዝያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 381326ToadetteEdit (ውይይት) ገለበጠ restore properly categorized version
Tags: Undo Reverted
Undid edits by 71.246.145.113 (talk) to last version by ToadetteEdit
Tags: Undo Reverted Disambiguation links SWViewer [1.6]
መስመር፡ 17፦ መስመር፡ 17፦
*[[ሚያዝያ ፲፱]]/[[19]] ቀን [[1953|፲፱፻፶፫]]/[[1953]] ዓ/ም [[ሲዬራ ሊዮን]] ከ[[ብሪታንያ]] ነጻ ወጣች
*[[ሚያዝያ ፲፱]]/[[19]] ቀን [[1953|፲፱፻፶፫]]/[[1953]] ዓ/ም [[ሲዬራ ሊዮን]] ከ[[ብሪታንያ]] ነጻ ወጣች


{{ዘመናት}}

{{ወራት}}
{{ወራት}}


=ዋቢ=
<references/>
<references/>


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

[[መደብ:ወራት]]

እትም በ16:15, 22 ጁን 2024

ሚያዝያ

የሚያዝያ ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ሚያዝያ የወር ስም ሆኖ በመጋቢት ወር እና በግንቦት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስምንተኛው የወር ስም ነው።

«ሚያዝያ» ከግዕዙ «አኅዘ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረሙደ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ፓ-ኤን-ረነኑተት» (የረነኑተት ወር) መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርኤፕሪል መጨረሻና የመይ መጀመርያ ነው።


በሚያዝያ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገራት

ዘመን

  1. ዘመነ ማቴዎስ
  2. ዘመነ ማርቆስ
  3. ዘመነ ሉቃስ
  4. ዘመነ ዮሀንስ


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዋቢ

  1. ^ "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-30 የተወሰደ.