ኩዌት (አገር)
Appearance
ኩዌት አገር |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: النشيد الوطني |
||||||
ዋና ከተማ | ኩዌት ከተማ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ዓረብኛ | |||||
መንግሥት {{{ንጉስ ጠቅላይ ሚኒስትር |
ሳባህ ዓህማድ ኣል፡ሳባህ ጃበር ሙባራክ ኣል፡ሳባህ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
17,820 (152ኛ) <1 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
4,348,395 (140ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ኩዌት ዲናር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | 965 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .kw |
ኩዌት በአረቢያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ኩዌት ከተማ ነው።
ከመስከረም ወር 2007 ዓም ጀምሮ ከአገራት ኩዌት ብቻ የኢትዮጵያ ዜጎች እንዲገቡ ቪዛ የማይፈቅዳቸው አገር ሆኗል። ይህም ስለ ሴት ሠራተኞች ወንጀል ብዛት እንደ ሆነ ተባለ።
|