Jump to content

አላማጣ

ከውክፔዲያ

አላማጣኢትዮጵያ የ[ትግራይ]] ክልል በደቡባዊ ዞን የምትገኝ ውብ ከተማ ስትሆን ከአዲስ አበባ 600ኪ ሜትር ርቀት ከክልሉ ዋና ከተማ መቐለ ደግሞ 180 ኪ.ሜ ላይ ትገኛለች። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ45,632 ህዝብ መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 22,712 ወንዶችና 22,920 ሴቶች ይኖሩባታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ48,262 ህዝብ መኖሪያ ተደርጋ ተገምታለች። የከተማዋ አቀማመጥ በ12°24′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°33′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]

በአላማጣ አካባቢ የሚገኘው መሬት በጣም ለም እና ለእርሻም ተስማሚ ነው።

  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia