Jump to content

ሻሸመኔ

ከውክፔዲያ
የ04:17, 21 ሜይ 2022 ዕትም (ከInternetArchiveBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሻሸመኔኢትዮጵያኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በሻሸመኔ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ93,156 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 46,882 ወንዶችና 46,274 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ85,219 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ7°11′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°35′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]


  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia