Jump to content

ነቀምት

ከውክፔዲያ
የ13:01, 25 ኦክቶበር 2022 ዕትም (ከEN-Jungwon (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ነቀምትኢትዮጵያኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምሥራቅ ወለጋ ዞንና በጉቶ ዋዦ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ84,506 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 42121 ወንዶችና 42,385 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ76,727 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ9°05′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°32′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2] ነቀምት እያድጉ ክክካልልሉ


  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia