Jump to content

አሶሳ

ከውክፔዲያ
የ08:27, 21 ሜይ 2022 ዕትም (ከInternetArchiveBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አሶሳ (የቀድሞ ስሙ አቆልዲ) የቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል ዋና ከተማ ናት። በ1994 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 11,749 ሰዎች ሲሆን በ1997 ቆጠራ መሠረት 20,226 ሰዎች ነው።

ኮንጎ የመጣ የቤልጅግ ሠራዊት በመጋቢት 2 ቀን 1933 ዓ.ም. የጣልያንን ሠራዊት አሸንፎት 1500 ወታደሮች ማርኮ አሶሳን ያዘ።[1]

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጦርነት ጊዜ ኦነግወያኔ እርዳታ አሶሳን ከደርግ ሃያላት ያዘ።

  1. ^ "Local History in Ethiopia" (pdf) The Nordic Africa Institute website