አለማያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አለማያ ወይም አለም ማያኢትዮጵያኦሮሚያ ክልልምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚገኝ ከተማ ነው። ይህ ከተማ በላቲቱድ እና ሎንግቲዩድ 9°24′ ሰሜን ኬክሮስ እና 42°01′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ይገኛል።