አድዋ

ከውክፔዲያ
(ከኣድዋ የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search
አድዋ
City of Adwa, skyline from Drone camera, Oct 2018.jpg
አገር  ኢትዮጵያ
ክልል ትግራይ ክልል
ዞን ማዕከላዊ ዞን
ከፍታ 2,706
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 42,672
አድዋ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አድዋ

14°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°54′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ለፊልሙ፣ አድዋ (ፊልም) ይዩ።

ዓድዋኢትዮጵያትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በማዕከላዊ ዞንና በዓድዋ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ42,672 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 20,774 ወንዶችና 21,898 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

አድዋ በርከት ያሉ የከተማ እና የገጠር ቀበሌዎች አጠቃልላ የያዘች ነች፤ ከእነሱም እንዳባገሪማታሕታይ፡ሎጎምቲላዕላይ፡ሎጎምቲ የመሳሰሉ ይገኙበታል፡፡

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ43029 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። [2]

ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia