ከ«የዋና ከተማዎች ዝርዝር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
No edit summary
«አባል:Aniten21/የዋና ከተማዎች ዝርዝር» ወደ «የዋና ከተማዎች ዝርዝር» አዛወረ: under dev't
(No difference)

እትም በ13:41, 1 ጁን 2011

ይህ ዝርዝር የዋና ከተማዎችን ሥም ከነሚገኙበት ሀገር በፊደል ተራ ቅደም ተከተል ይዟል። በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱት ሉአላዊነት ያላቸው ሀገሮችሉአላዊነት የሌላቸው ሀገሮችየተዋሃዱ ሀገሮች፣ እንዲሁም ድንበሮችን ይጨምራል። ሉዓላዊነት ያላቸው ሀገሮች በደማቅ ቀለም ተፅፈዋል።

ዋና ከተማ ሥም የሚገኝበት ሀገር ተጨማሪ ማስታዎሻዎች
አቡ ዳቢ የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች
አቡጃ ናይጄሪያ ናይጄሪያ
አክራ ጋና ጋና
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
አልጀርስ አልጄሪያ አልጄሪያ
አማን ጆርዳን ጆርዳን
አምስተርዳም ኔዘርላንድስ ኔዘርላንድስ
አንዶራ ላ ቬላ አንዶራ አንዶራ
አንካራ ቱርክ ቱርክ
አንታናናሪቮ ማዳጋስካር ማዳጋስካር
አፒያ ጋና ሳሞያ
አስመራ ኤርትራ ኤርትራ
አቴንስ ግሪክ (አገር) ግሪክ
ባግዳድ ኢራቅ ኢራቅ
ባኩ አዘርባጃን አዘርባጃን
ባማኮ ማሊ ማሊ
ባንኮክ ታይላንድ ታይላንድ
ባንጉይ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ
ባንጁል ጋምቢያ ጋምቢያ
ቤጂንግ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ቻይና
ቤሩት ሊባኖስ ሊባኖስ
ቤልግሬድ ሰርቢያ ሰርቢያ
በርሊን ጀርመን ጀርመን
በርን ስዊዘርላንድ ስዊዘርላንድ
ቢሳው ጊኒ ቢሳው ጊኒ ቢሳው
ቦጎታ ኮሎምቢያ ኮሎምቢያ
ብራዚሊያ ብራዚል ብራዚል
ብራቲስላቫ ስሎቫኪያ ስሎቫኪያ
ብራዛቪል ኮንጎ ሪፑብሊክ ኮንጎ ሪፑብሊክ
ብራሰልስ ቤልጅግ ቤልጅግ
ቡካረስት ሮማንያ ሮማንያ
ቡዳፔስት ሃንጋሪ ሃንጋሪ
ብዌኖስ አይሬስ አርጀንቲና አርጀንቲና
ቡጁምቡራ ቡሩንዲ ቡሩንዲ
ካይሮ ግብፅ ግብፅ
ካምቤራ አውስትራልያ አውስትራልያ
ካራካስ ቬነዝዌላ ቬነዝዌላ
ካርዲፍ ዌልስ ዌልስ
ቺሲኖ ሞልዶቫ ሞልዶቫ
ኮናክሪ ጊኒ ጊኒ
ኮፐንሃገን ዴንማርክ ዴንማርክ
ዳካር ሴኔጋል ሴኔጋል
ደማስቆስ ሲሪያ ሲሪያ
ዳካ ባንግላዴሽ ባንግላዴሽ
ዲሊ ምሥራቅ ቲሞር ምስራቅ ቲሞር -
ጅቡቲ ጅቡቲ ጅቡቲ
ዶዶማ ታንዛኒያ ታንዛኒያ
ዶሃ ቃጣር ኳታር
ዱብሊን አየርላንድ አየርላንድ
ዱሻንቤ ታጂኪስታን ታጂኪስታን
ኢዲምቡራ ስኮትላንድ ስኮትላንድ
ፍሪታውን ሴራሊዮን ሴራሊዮን
ፉናፉቲ ቱቫሉ ቱቫሉ