አክሱም ጽዮን
Appearance
(ከአክሱም ጺዮን የተዛወረ)
አክሱም ፅዮን ማርያም | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ከግራኝ አህመድ ጥቃት በሁዋላ አጤ ፋሲለደስ እንደገና እንዳሰሩዋት የሚያሳይ ስዕል
|
አክሱም ጽዮን (ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፅዮን) አክሱም ትግራይ የምትገኘው ቤ/ክርስቲያን ስትሆን ወደ ኢትዮጵያ ክርስትናን ለመጀመሪያ ይዞ በገባው በአቡነ ሰላማ ዘመን የተገነባች ጥንታዊ ቤ/ክርስቲያን ነች። አሁን የሚገኘው የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ በዓፄ ኃይለ ሥላሴ የተሠራ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |