Jump to content

ጋስጫ አባ ጊዮርጊስ

ከውክፔዲያ

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም በአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የምሕንድስና አመራር የተገነባ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያንና ገዳም ነው።

ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም

ከድንጋይ ተፈልፍሎ በአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የምሕንድስና አመራር የተገነባ ቤተክርስቲያንና ገዳም ። እዚህ ላይ የምናየው የመሰላል መግቢያውን ነው ።
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ፍልፍል
አካባቢ** ደቡብ ወሎ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን በ፲፫ኛውና ፲፬ኛው ክፍለዘመን የተሠራ ።

ያነፁት አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በዘመኑ እንደ ቅዱስ ያሬድ ታላቅ ሊቅ ተብለው የሚጠሩ 

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ በደቡብ ወሎ አካባቢ የሚገኝ በአባ ጋስጫ መሕንድስና አመራር የተሠራ ቤተክርስቲያን ።


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች


* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል