Jump to content

የአፍሪቃ አገሮች

ከውክፔዲያ
(ከList of African countries የተዛወረ)

አፍሪቃ አኅጉር ከዚህ የሚከተለው የአፍሪቃ 53 ነጻ አገሮችና 8 ጥገኛ ክልሎችን ያጠቃለለ ዝርዝር ሲሆን፤ ዋና ከተሞችን፣ ቋንቋቸውን፣ ገንዘባቸውን፣የሕዝቦቻቸውን ብዛት፣ የገጸ ምድራቸውን ስፋትና የብልጽግናቸውን መለኪያ (GDP per capita ) ያካትታል። የአፍሪቃ አህጉር ከምድር ጠቅላላ ስፋት ስድስት በመቶውን፤ ከመሬቷ ደግሞ ወደ ሃያ ተኩል በመቶውን ይሸፍናል። በገጸ ምድር ስፋትና በሕዝብ ቁጥር እስያን ተከትሎ ሁለተኛ መደብን የያዘ አህጉር ነው። እ.ኤ.አ በ 2005 የአፍሪቃ ሕዝቦች ብዛት ከ ዘጠኝ መቶ ሚሊዮን በላይ ወይም ከጠቅላላው የዓለም ሕዝብ አሥራ አራት በመቶ እንደሆነ ተገምቷል። አህጉሩ በሰሜን በሜዲተራንያ ባሕር ፤ በ ሰሜን ምስራቅ የሱዌዝ ቦይ እና የ[[ቀይ ባሕር} ፤ በደቡብ ምስራቅ የሕንድ ውቅያኖስ ፤ በምዕራብ ደግሞ በአትላንቲክ ውቅያኖስ የተከበበ ነው። ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ሕዝብን የሚያጠቃቅሉት የምዕራብ ሰሃራ ግዛት እንዲሁም ከሞሮኮ በስተቀር ሁሉም ነጻ ሉዐላዊ አገሮች የአፍሪቃ ኅብረት አባላት ናቸው።

ሉዐላዊ ነጻ አገሮች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የአገር ስም ሰንደቅ ዓላማ ዋና ከተማ ገንዘብ ብሔራዊ ቋንቋ የቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትር የሕዝብ ብዛት የሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላር ካርታ
ሊቢያ ሰብአዊ አረባዊ ጃማሂሪያትሪፖሊዲናርአረብኛ1,759,5406,036,914$12,700
ላይቤሪያ ሪፑብሊክሞንሮቪያላይቤሪያ ዶላርእንግሊዝኛ111,3693,283,000$1,003
ሌሶቶ ንጉዛትመሴሩሎቲሴሶጾእንግሊዝኛ30,3551,795,000$2,113
ማሊ ሪፑብሊክባማኮሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ1,240,19213,518,000$1,154
ማላዊ ሪፑብሊክሊሎንግዌክዋቻእንግሊዝኛቺቼዋ118,48412,884,000$596
ማዳጋስካር ሪፑብሊክአንታናናሪቮአሪያሪማላጋሲፈረንሳይኛእንግሊዝኛ587,04118,606,000$905
ሞሪሸስ ሪፑብሊክፖርት ሉዊስሩፒእንግሊዝኛ2,0401,219,220$13,703
ሞሪታንያ እስላማዊ ሪፑብሊክኑዋክሾትኡጉይያአረብኛ1,030,7003,069,000$2,402
ሞሮኮ ንጉዛትራባትዲራምአረብኛ446,55033,757,175$4,600
ሞዛምቢክ ሪፑብሊክማፑቶሜቲካልፖርቱጋልኛ801,59020,366,795$1,389
ርዋንዳ ሪፑብሊክኪጋሊፍራንክኪንያርዋንዳፈረንሳይኛእንግሊዝኛ26,7987,600,000$1,300
ሱዳን ሪፑብሊክካርቱምሱዳን ፓውንድአረብኛእንግሊዝኛ2,505,81336,992,490$2,522
ሴይሼልስ ሪፑብሊክቪክቶሪያሩፒእንግሊዝኛፈረንሳይኛክሪዮል45180,654$11,818
ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክሳኦ ቶሜዶብራፖርቱጋልኛ964157,000$1,266
ሴኔጋል ሪፑብሊክዳካርሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ196,72311,658,000$1,759
ሲየራሊዮን ሪፑብሊክፍሪታውንሊዮኔእንግሊዝኛ71,7406,144,562$903
ስዋዚላንድ ንጉዛትምባባኔሊላንጌኒእንግሊዝኛስዋቲ17,3641,032,000$5,245
ሶማሌ ሪፑብሊክሞቃዲሹሽልንግሶማልኛ637,6579,832,017$600
ቡሩንዲ ሪፑብሊክቡጁምቡራፍራንክቂሩንዲፈረንሳይኛስዋሂሊ27,8307,548,000$739
ቡርኪና ፋሶኡጋዱጉሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ274,00013,228,000$1,284
ቤኒን ሪፑብሊክፖርቶ ኖቮሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ112,6228,439,000$1,176
ቦትስዋና ሪፑብሊክሃባሮንፑላእንግሊዝኛሴትስዋና581,7261,839,833$11,400
ቱኒዚያ ሪፑብሊክቱኒስዲናርአረብኛ163,61010,102,000$8,800
ታንዛኒያ ሕብረትዶዶማሽልንግስዋሂሊእንግሊዝኛ945,08737,849,133$723
ቶጎ ሪፑብሊክሎሜሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ56,7856,100,000$1,700
ቻድ ሪፑብሊክንጃሜናሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛአረብኛ1,284,00010,146,000$1,519
ኒጀር ሪፑብሊክኒያሜሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛሐውሳ1,267,00013,957,000$872
ናሚቢያ ሪፑብሊክዊንድሁክናሚቢያ ዶላርእንግሊዝኛ825,4182,031,000$7,478
ናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፑብሊክአቡጃኒያራእንግሊዝኛ923,768140,003,542$1,188
አልጄሪያ ደሞክራሲያዊ ሪፑብሊክአልጄርስዲናርአረብኛ2,381,74033,333,216$7,700
አንጎላ ሪፑብሊክሉዋንዳክዋንዛፖርቱጋልኛ1,246,70015,941,000$2,813
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክአዲስ አበባብርአማርኛ1,104,30075,067,000$823
ኢኳቶሪያል ጊኔ ሪፑብሊክማላቦሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክእስፓኝኛፈረንሳይኛፖርቱጋልኛ28,051504,000$16,312
ኤርትራአስመራናቅፋትግሪኛአረብኛ117,6004,401,000$1,000
ካሜሩን ሪፑብሊክያዉንዴሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛእንግሊዝኛ475,44217,795,000$2,421
ኬንያ ሪፑብሊክናይሮቢኬንያ ሽልንግስዋሂሊእንግሊዝኛ580,36734,707,817$1,445
ካፔ ቬርዴ ሪፑብሊክፕራያኤሽኩዶፖርቱጋልኛ4,033420,979$6,418
ቆሞሮስ ደሴቶች ሕብረትሞሮኒፍራንክአረብኛፈረንሳይኛ2,235798,000$1,660
ኮት ዲቯር ሪፑብሊክያሙሱክሮ
ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ322,46017,654,843$1,600
ኮንጎ ሪፑብሊክብራዛቪልሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ342,0003,999,000$1,369
ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክኪንሻሳፍራንክፈረንሳይኛ2,344,85863,655,000$774
ዚምባብዌ ሪፑብሊክሀራሬዚምባብዌ ዶላርሾናንዴቤሌእንግሊዝኛ390,75713,010,000$2,607
ዛምቢያ ሪፑብሊክሉሳካክዋቻእንግሊዝኛ752,61411,668,000$931
የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፑብሊክባንጊሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክሳንጎፈረንሳይኛ622,9844,216,666$1,198
ዩጋንዳ ሪፑብሊክካምፓላሽልንግእንግሊዝኛስዋሂሊ236,04027,616,000$1,700
ደቡብ አፍሪቃ ሪፑብሊክፕሪቶሪያራንድአፍሪካንስእንግሊዝኛ1,221,03747,432,000$12,161
ጂቡቲ ሪፑብሊክጅቡቲፍራንክአረብኛፈረንሳይኛ23,200496,374$2,070
ጊኒ ሪፑብሊክኮናክሪፍራንክፈረንሳይኛ245,8579,402,000$2,035
ጊኒ ቢሳው ሪፑብሊክቢሳውሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፖርቱጋልኛ36,1251,586,000$736
ጋምቢያ ሪፑብሊክባንጁይዳላሲእንግሊዝኛ10,3801,517,000$2002
ጋቦን ሪፑብሊክሊብረቪልሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ267,6681,384,000$7,055
ጋና ሪፑብሊክአክራሴዲእንግሊዝኛ238,53423,000,000$2,700
ግብጽ አረባዊ ሪፑብሊክካይሮግብጽ ፓውንድአረብኛ1,001,44980,335,036$4,836

አውሮጳውያን አገሮች ሥር የሚተዳደሩ ግዛቶች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የአገር ስም ሰንደቅ ዓላማ ዋና ከተማ ገንዘብ ብሔራዊ ቋንቋ የቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትር የሕዝብ ብዛት የሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላር ካርታ
ካናሪያ ደሴቶች (እስፓኝ)ላስ ፓልማስ ደ ግራንድ ካናሪያ እና ሳንታ ክሩዝ ደ ተኔሪፍዩሮእስፓኝኛ7,4471,995,833N/A
ሲዩታ (እስፓኝ)ሲዩታዩሮእስፓኝኛ2876,861N/A
ማዴይራ (ፖርቱጋል)ፉንቻልዩሮፖርቱጋልኛ828245,806N/A
ማዮት (ፈረንሳይ)ማሙድዙዩሮፈረንሳይኛ374186,452$2,600
መሊያ (እስፓኝ)የለምዩሮእስፓኝኛ2072,000N/A
ሬዩኒዮን (ፈረንሳይ)ሳን ደኒዩሮፈረንሳይኛ2,512793,000N/A
ሴይንት ሄሌና (ብሪታንያ)ጄምስታውንሴይንት ሄሌና ፓውንድእንግሊዝኛ3,9264,250N/A
ሰሐራዊ የአረብ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክሞሮኮ ሥርኤል አዩንበር ሌህሉሞሮኮ ዲራምአረብኛእስፓኝኛ267,405266,000N/A

ይህንን ይመልከቱ የሰሜን አሜሪካ ሀገሮች