Jump to content

የአፍሪቃ አገሮች

ከውክፔዲያ

አፍሪቃ አኅጉር ከዚህ የሚከተለው የአፍሪቃ 53 ነጻ አገሮችና 8 ጥገኛ ክልሎችን ያጠቃለለ ዝርዝር ሲሆን፤ ዋና ከተሞችን፣ ቋንቋቸውን፣ ገንዘባቸውን፣የሕዝቦቻቸውን ብዛት፣ የገጸ ምድራቸውን ስፋትና የብልጽግናቸውን መለኪያ (GDP per capita ) ያካትታል። የአፍሪቃ አህጉር ከምድር ጠቅላላ ስፋት ስድስት በመቶውን፤ ከመሬቷ ደግሞ ወደ ሃያ ተኩል በመቶውን ይሸፍናል። በገጸ ምድር ስፋትና በሕዝብ ቁጥር እስያን ተከትሎ ሁለተኛ መደብን የያዘ አህጉር ነው። እ.ኤ.አ በ 2005 የአፍሪቃ ሕዝቦች ብዛት ከ ዘጠኝ መቶ ሚሊዮን በላይ ወይም ከጠቅላላው የዓለም ሕዝብ አሥራ አራት በመቶ እንደሆነ ተገምቷል። አህጉሩ በሰሜን በሜዲተራንያ ባሕር ፤ በ ሰሜን ምስራቅ የሱዌዝ ቦይ እና የ[[ቀይ ባሕር} ፤ በደቡብ ምስራቅ የሕንድ ውቅያኖስ ፤ በምዕራብ ደግሞ በአትላንቲክ ውቅያኖስ የተከበበ ነው። ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ሕዝብን የሚያጠቃቅሉት የምዕራብ ሰሃራ ግዛት እንዲሁም ከሞሮኮ በስተቀር ሁሉም ነጻ ሉዐላዊ አገሮች የአፍሪቃ ኅብረት አባላት ናቸው።

ሉዐላዊ ነጻ አገሮች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የአገር ስም ሰንደቅ ዓላማ ዋና ከተማ ገንዘብ ብሔራዊ ቋንቋ የቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትር የሕዝብ ብዛት የሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላር ካርታ
ሊቢያ ሰብአዊ አረባዊ ጃማሂሪያ ትሪፖሊ ዲናር አረብኛ 1,759,540 6,036,914 $12,700 4
ላይቤሪያ ሪፑብሊክ ሞንሮቪያ ላይቤሪያ ዶላር እንግሊዝኛ 111,369 3,283,000 $1,003 19
ሌሶቶ ንጉዛት መሴሩ ሎቲ ሴሶጾእንግሊዝኛ 30,355 1,795,000 $2,113 49
ማሊ ሪፑብሊክ ባማኮ ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛ 1,240,192 13,518,000 $1,154 9
ማላዊ ሪፑብሊክ ሊሎንግዌ ክዋቻ እንግሊዝኛቺቼዋ 118,484 12,884,000 $596 42
ማዳጋስካር ሪፑብሊክ አንታናናሪቮ አሪያሪ ማላጋሲፈረንሳይኛእንግሊዝኛ 587,041 18,606,000 $905 44
ሞሪሸስ ሪፑብሊክ ፖርት ሉዊስ ሩፒ እንግሊዝኛ 2,040 1,219,220 $13,703 44a
ሞሪታንያ እስላማዊ ሪፑብሊክ ኑዋክሾት ኡጉይያ አረብኛ 1,030,700 3,069,000 $2,402 8
ሞሮኮ ንጉዛት ራባት ዲራም አረብኛ 446,550 33,757,175 $4,600 2
ሞዛምቢክ ሪፑብሊክ ማፑቶ ሜቲካል ፖርቱጋልኛ 801,590 20,366,795 $1,389 43
ርዋንዳ ሪፑብሊክ ኪጋሊ ፍራንክ ኪንያርዋንዳፈረንሳይኛእንግሊዝኛ 26,798 7,600,000 $1,300 37
ሱዳን ሪፑብሊክ ካርቱም ሱዳን ፓውንድ አረብኛእንግሊዝኛ 2,505,813 36,992,490 $2,522 12
ሴይሼልስ ሪፑብሊክ ቪክቶሪያ ሩፒ እንግሊዝኛፈረንሳይኛክሪዮል 451 80,654 $11,818 39a
ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሳኦ ቶሜ ዶብራ ፖርቱጋልኛ 964 157,000 $1,266 31a
ሴኔጋል ሪፑብሊክ ዳካር ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛ 196,723 11,658,000 $1,759 14
ሲየራሊዮን ሪፑብሊክ ፍሪታውን ሊዮኔ እንግሊዝኛ 71,740 6,144,562 $903 18
ስዋዚላንድ ንጉዛት ምባባኔ ሊላንጌኒ እንግሊዝኛስዋቲ 17,364 1,032,000 $5,245 50
ሶማሌ ሪፑብሊክ ሞቃዲሹ ሽልንግ ሶማልኛ 637,657 9,832,017 $600 30
ቡሩንዲ ሪፑብሊክ ቡጁምቡራ ፍራንክ ቂሩንዲፈረንሳይኛስዋሂሊ 27,830 7,548,000 $739 38
ቡርኪና ፋሶ ኡጋዱጉ ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛ 274,000 13,228,000 $1,284 21
ቤኒን ሪፑብሊክ ፖርቶ ኖቮ ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛ 112,622 8,439,000 $1,176 24
ቦትስዋና ሪፑብሊክ ሃባሮን ፑላ እንግሊዝኛሴትስዋና 581,726 1,839,833 $11,400 46
ቱኒዚያ ሪፑብሊክ ቱኒስ ዲናር አረብኛ 163,610 10,102,000 $8,800 3
ታንዛኒያ ሕብረት ዶዶማ ሽልንግ ስዋሂሊእንግሊዝኛ 945,087 37,849,133 $723 39
ቶጎ ሪፑብሊክ ሎሜ ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛ 56,785 6,100,000 $1,700 23
ቻድ ሪፑብሊክ ንጃሜና ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛአረብኛ 1,284,000 10,146,000 $1,519 11
ኒጀር ሪፑብሊክ ኒያሜ ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛሐውሳ 1,267,000 13,957,000 $872 10
ናሚቢያ ሪፑብሊክ ዊንድሁክ ናሚቢያ ዶላር እንግሊዝኛ 825,418 2,031,000 $7,478 45
ናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ አቡጃ ኒያራ እንግሊዝኛ 923,768 140,003,542 $1,188 25
አልጄሪያ ደሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ አልጄርስ ዲናር አረብኛ 2,381,740 33,333,216 $7,700 3
አንጎላ ሪፑብሊክ ሉዋንዳ ክዋንዛ ፖርቱጋልኛ 1,246,700 15,941,000 $2,813 40
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ አዲስ አበባ ብር አማርኛ 1,104,300 75,067,000 $823 28
ኢኳቶሪያል ጊኔ ሪፑብሊክ ማላቦ ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ እስፓኝኛፈረንሳይኛፖርቱጋልኛ 28,051 504,000 $16,312 31
ኤርትራ አስመራ ናቅፋ ትግሪኛአረብኛ 117,600 4,401,000 $1,000 13[[Image:LocationEritr

ea.svg|150px]]

ካሜሩን ሪፑብሊክ ያዉንዴ ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛእንግሊዝኛ 475,442 17,795,000 $2,421 26
ኬንያ ሪፑብሊክ ናይሮቢ ኬንያ ሽልንግ ስዋሂሊእንግሊዝኛ 580,367 34,707,817 $1,445 36
ካፔ ቬርዴ ሪፑብሊክ ፕራያ ኤሽኩዶ ፖርቱጋልኛ 4,033 420,979 $6,418 14a
ቆሞሮስ ደሴቶች ሕብረት ሞሮኒ ፍራንክ አረብኛፈረንሳይኛ 2,235 798,000 $1,660 43a
ኮት ዲቯር ሪፑብሊክ ያሙሱክሮ
ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛ 322,460 17,654,843 $1,600 20
ኮንጎ ሪፑብሊክ ብራዛቪል ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛ 342,000 3,999,000 $1,369 33
ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ኪንሻሳ ፍራንክ ፈረንሳይኛ 2,344,858 63,655,000 $774 34
ዚምባብዌ ሪፑብሊክ ሀራሬ ዚምባብዌ ዶላር ሾናንዴቤሌእንግሊዝኛ 390,757 13,010,000 $2,607 47
ዛምቢያ ሪፑብሊክ ሉሳካ ክዋቻ እንግሊዝኛ 752,614 11,668,000 $931 41
የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፑብሊክ ባንጊ ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ሳንጎፈረንሳይኛ 622,984 4,216,666 $1,198 27
ዩጋንዳ ሪፑብሊክ ካምፓላ ሽልንግ እንግሊዝኛስዋሂሊ 236,040 27,616,000 $1,700 35
ደቡብ አፍሪቃ ሪፑብሊክ ፕሪቶሪያ ራንድ አፍሪካንስእንግሊዝኛ 1,221,037 47,432,000 $12,161 48
ጂቡቲ ሪፑብሊክ ጅቡቲ ፍራንክ አረብኛፈረንሳይኛ 23,200 496,374 $2,070 29
ጊኒ ሪፑብሊክ ኮናክሪ ፍራንክ ፈረንሳይኛ 245,857 9,402,000 $2,035 17
ጊኒ ቢሳው ሪፑብሊክ ቢሳው ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፖርቱጋልኛ 36,125 1,586,000 $736 16
ጋምቢያ ሪፑብሊክ ባንጁይ ዳላሲ እንግሊዝኛ 10,380 1,517,000 $2002 15
ጋቦን ሪፑብሊክ ሊብረቪል ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ ፈረንሳይኛ 267,668 1,384,000 $7,055 32
ጋና ሪፑብሊክ አክራ ሴዲ እንግሊዝኛ 238,534 23,000,000 $2,700 22
ግብጽ አረባዊ ሪፑብሊክ ካይሮ ግብጽ ፓውንድ አረብኛ 1,001,449 80,335,036 $4,836 5

አውሮጳውያን አገሮች ሥር የሚተዳደሩ ግዛቶች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የአገር ስም ሰንደቅ ዓላማ ዋና ከተማ ገንዘብ ብሔራዊ ቋንቋ የቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትር የሕዝብ ብዛት የሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላር ካርታ
ካናሪያ ደሴቶች (እስፓኝ) ላስ ፓልማስ ደ ግራንድ ካናሪያ እና ሳንታ ክሩዝ ደ ተኔሪፍ ዩሮ እስፓኝኛ 7,447 1,995,833 N/A 6
ሲዩታ (እስፓኝ) ሲዩታ ዩሮ እስፓኝኛ 28 76,861 N/A 2a
ማዴይራ (ፖርቱጋል) ፉንቻል ዩሮ ፖርቱጋልኛ 828 245,806 N/A 1
ማዮት (ፈረንሳይ) ማሙድዙ ዩሮ ፈረንሳይኛ 374 186,452 $2,600 43b
መሊያ (እስፓኝ) የለም ዩሮ እስፓኝኛ 20 72,000 N/A 2b
ሬዩኒዮን (ፈረንሳይ) ሳን ደኒ ዩሮ ፈረንሳይኛ 2,512 793,000 N/A 44b
ሴይንት ሄሌና (ብሪታንያ) ጄምስታውን ሴይንት ሄሌና ፓውንድ እንግሊዝኛ 3,926 4,250 N/A 40b
ሰሐራዊ የአረብ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክሞሮኮ ሥር ኤል አዩንበር ሌህሉ ሞሮኮ ዲራም አረብኛእስፓኝኛ 267,405 266,000 N/A 7

ይህንን ይመልከቱ የሰሜን አሜሪካ ሀገሮች